“በእኛ የሕይወት መስዋእትነት የነገው ትውልድ በነጻነት እንዲኖር እንዋደቃለን” የምሥራቅ አማራ የፋኖ አባላት
ደሴ፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ አማራ የፋኖ አባላት ከሌሎች የጸጥታ ኀይሎች ጋር በመቀናጀት የአሸባሪው ትህነግን ወራሪ ቡድን ወሎ ላይ ቀብሩን ለመፈጸም እየተፋለሙ መሆናቸውን ተናግረዋል፡፡
ፋኖ ፈቃድ አበበ በአማራ ላይ እየደረሰ ያለው መከራና ግፍ እንዲያበቃ...
ከቀረጥ እና ከተጨማሪ እሴት ታክስ ነጻ የሆኑ የምግብ ሸቀጦች በገበያ ላይ የዋጋ መሻሻል እንዳልታየባቸው...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋጋ ንረት የሚያሳድረውን ጫና ለመቀነስ ስንዴ፣ ዘይት፣ ስኳር እና ሩዝ ከቀረጥና ታክስ ነጻ እንዲሆኑ መወሰኑን ነሐሴ 28/2013 ዓ.ም ነበር የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ ያደረገው፡፡ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ወሳኝ...
ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን የቁም እስረኛ ያረገው የሱዳን አለመረጋጋት፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማንነታቸው እስካሁን ያልተለዩ ወታደራዊ ኀይሎች ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሐምዶክን እና ሌሎች ሲቪል ባለስልጣናትን የቁም እስረኛ ማድረጋቸው ነው የተሰማው፡፡
በሲቪሉ እና ወታደራዊው ክንፍ ተብሎ በሁለት ጎራ የተከፈለው የሱዳን የሽግግር መንግሥት...
“እንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም፣ እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንቅፋትና ፈተናዎቻችን አሰናክለው አያስቀሩንም፣ እንዲያውም የመሸጋገሪያ ድልድዮች ሆነው ያገለግሉናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዓለማችን ላይ ቁልፍ ግኝቶች የተገኙት፣ አስደማሚ ቴክኖሎጂዎች የተሠሩትና ችግር ፈቺ መፍትሔዎች የተፈጠሩት...
ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር...
ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ የሚያመርትበት ማዕከል በአየር ድብደባ ከጥቅም ውጭ ሆነ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ አካባቢ የሚገኘው አሸባሪው ትህነግ ወታደራዊ ትጥቅ እና ወታደራዊ አልባሳትን አመሳስሎ...








