ኑ ኢትዮጵያን በጠላቶቿ የማትበገር ሀገር እናድርግ- የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት ጥሪ
ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ሀገራት መካከል በነፃነት ቀንዲልነት ኢትዮጵያ ቀዳሚ ሆና ስትጠራ ነፃነቷ በልመና ወይም በችሮታ የተገኘ አልነበረም፡፡ ኢትዮጵያ የምዕራባውያኑን የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ በመርህ ደረጃ እንኳን እንዳይነሳ አድርጋ የሰባበረችው በልጆቿ የተባበረ ክንድ ነው፡፡...
ʺዓይኖች ሁሉ ወደ ወሎ ይዩ፣ እግሮች ሁሉ ወደ ወሎ ይጓዙ”
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶች መልካም ስምን ወድቆ የማይሰበር፣ ሞቶ የማይቀበር፣ አባት የሰጠ ወንበር ይሉታል፣ መልካም ስም ሞቶ አይቀበርም፣ ወድቆ አይሰበርም እና፡፡ መልካም ሰም በመቃብር አፈር አይረሳም፣ በዘመን ብዛት ክብሩ አይሳሳም፣ ከፍ እንዳለ...
አሸባሪውንና ወራሪውን የትህነግ ቡድን በወሎ ለመቅበር ሁሉም እንዲረባረብ የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳደር ጥሪ አቀረበ።
ደሴ: ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አብዱ ሁሴን በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል።
አሸባሪው ትህነግን በወሎ ምድር ቀብሮ ለማስቀረት መከላከያ ሠራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻና ሕዝቡ እየተፋለሙ መሆኑን ገልጸዋል።
በአሸባሪው...
የአማራ ሳይንት ጀግኖች ወደ ግንባር አቀኑ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አባቶቻችን በጦርና በጎራዴ ተዋግተዉ ያቆዩልንን ሀገር አናስደፍርም ያሉ የአማራ ሳይንት ወረዳ ጀግኖች ወደ ግንባር አቅንተዋል፡፡ ኢትዮጵያን ማፍረስ ዓላማው አድርጎ ወረራ የፈጸመው ሽብርተኛው ትህነግ ወረራ በፈጸመባቸው የአማራ ክልል አካባቢዎች...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንስት አናብስት!
ጥቅምት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቹ በስሌት እና በቀመር የሚተኩሱት ተተኳሽ ዶግ አመድ የሚያደርገው የሽብርተኛው ትህነግ ወራሪ ቡድን አባላት ክምር መረማመጃ ያሳጣል፡፡ በተረበሸው የጠላት ምሽግ ዙሪያ እንደ ዘንዶ የተጠመጠሙት የእናት ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ድልን...








