ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል።

ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጢጣ በኩል ሰብሮ በመግባት የደሴ ከተማን ለመቆጣጠር የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። የመጣውን ኃይልም ደሴ ከተማ ከመግባቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ባለበት ማስቀረት መቻሉን በወሎ ግንባር ወራሪውን ኃይል እያጸዱ...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ ዜጋ ኹሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም ድረስ ትጥቅ፣ ማንኛውንም መሣሪያ እና ስንቅ በመያዝ ወደ ወረዳ ማዕከል ክተቱን ተቀብሎ...

ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ!

በሀገር መከላከያ ሠራዊት እየተመራ ወራሪውን የሽብር ቡድንና ያሰለፈውን መንጋ እየመከተ የሚገኘው መላው የፀጥታ ኀይላችን በፀረ ማጥቃት እርምጃው ቀጥሏል። በተለይ ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ኀይል በመመከት አኩሪ ገድልን እየፈፀመ ይገኛል። ሌሊቱን ሙሉ ከተለያዩ ግንባሮች ጠጋግኖ በማሰባሰብ...

የብልጽግና ፓርቲ ጥሪ።

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸባሪው ትሕነግ ኢትዮጵያን የማፈራረስ ከንቱ ምኞትን በሚገባው ቋንቋ አስረድተን እስከወዲያኛው ላይመለስ በአጠረ ጊዜ ልንሸኘው ይገባል ሲል ብልጽግና ፓርቲ ጥሪ አቀረበ፡፡ ፓርቲው በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ላይ ባወጣው መረጃ አሸባሪው ሕወሓት...

በየትኛም የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን ለማዳን እንዲነሳ የፌዴራል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ጥሪ አቀረበ።

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል መንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶክተር) በሰጡት መግለጫ ኢትዮጵያን ሊያፈርስ የተነሳውን የትህነግ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት ሁሉም በየአካባቢው እንዲዘጋጅ አሳስበዋል። በቀጣይ ትግሉን ለማቀጣጠል አቅጣጫዎች መቀመጣቸውንም አስረድተዋል። ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ...