አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጥቃት የፈፀመበት ጥቅምት 24 ቀን በልዩ ሁኔታ ታስቦ እንደሚውል...

ዕለቱ "አልረሳውም እኔም የኢትዮጵያ ሠራዊት ነኝ" በሚል መሪ ሐሳብ ታስቦ እንደሚውል ተገልጿል። አዲስ አበባ: ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ የጥቅምት 24ቱን ጥቃት መታሰቢያ አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከ27...

❝አሸባሪው የህወሓት ቡድን ሀገር ለማፍረስ በአማራና አፋር ክልል ሕዝብ ላይ እየፈጸመ ያለውን ጥፋት በጋራ...

የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ብልጽግና ፓርቲ በወቅታዊ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል:- ኢትዮጵያን በታሪኳ የሞከረ እንጅ ያሽነፈ ኃይል አልነበረም፣ አይኖርም። ከጽንሰ ሐሳቡ እስከ ውልደቱና እድገቱ አልፎም የኖረበትን 27 ዓመታት በሙሉ ለስልጣኑ ሲል...

ደሴን ለመውረር አሰፍስፎ የነበረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል።

ጥቅምት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጢጣ በኩል ሰብሮ በመግባት የደሴ ከተማን ለመቆጣጠር የሞከረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል። የመጣውን ኃይልም ደሴ ከተማ ከመግባቱ በፊት ሙሉ በሙሉ ባለበት ማስቀረት መቻሉን በወሎ ግንባር ወራሪውን ኃይል እያጸዱ...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ...

አሸባሪውን የትግራይ ወራሪ ኀይል ለመደምሰስ እድሜ እና አካላዊ ብቃቱ የፈቀደለት የአማራ ክልል ሀገር ወዳድ ዜጋ ኹሉ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ጥቅምት 23/2014 ዓ.ም ድረስ ትጥቅ፣ ማንኛውንም መሣሪያ እና ስንቅ በመያዝ ወደ ወረዳ ማዕከል ክተቱን ተቀብሎ...

ከመንግሥት ኮምዩኒኬሽን አገልግሎት የተሰጠ መግለጫ!

በሀገር መከላከያ ሠራዊት እየተመራ ወራሪውን የሽብር ቡድንና ያሰለፈውን መንጋ እየመከተ የሚገኘው መላው የፀጥታ ኀይላችን በፀረ ማጥቃት እርምጃው ቀጥሏል። በተለይ ደሴን ለመያዝ አሰፍስፎ የመጣውን ወራሪ ኀይል በመመከት አኩሪ ገድልን እየፈፀመ ይገኛል። ሌሊቱን ሙሉ ከተለያዩ ግንባሮች ጠጋግኖ በማሰባሰብ...