ዓመት የሞላው ክህደት።
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዛሬ ዓመት ከተሰነዘረባቸው ጥቃት ተርፈው ግንባር ላይ የሚገኙ የመከላከያ ሠራዊት አባላት በአጭር ጊዜ ሀገሪቱን ነጻ በማውጣት የሕዝቡን ያለመሸነፍ ታሪክ ዳግም እናበስራለን ብለዋል፡፡
ከ20 ዓመታት በላይ የትግራይን ሕዝብ ሲያገለግል የኖረውን፣ በጋብቻ የተቆራኘውን፣...
“መታገል እየቻለ እቤቱ ቁጭ ብሎ ትግሉን የሚመለከት ሰው መኖር የለበትም” የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር ወቅታዊ ጉዳይን አስመልክቶ ማብራሪያ ሰጥቷል። ማብራሪያውን የሰጡት የሰሜን ጎንደር ዞን ዋና አስተዳዳሪ ያለዓለም ፈንታሁን በኹሉም ከተማዎችና ወረዳዎች ሕዝቡ ንቅናቄ በመፍጠር፣ የመንግሥትም ኾነ የግል ትጥቅ...
በመከላከያ ሠራዊት ላይ ክህደት የተፈፀመበት ጥቅምት 24 እየታሰበ ነው።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ የዛሬ ዓመት ነበር በሀገር ኩራት በሆነው መከላከያ ሠራዊት ላይ ጥቃት የፈፀመው።
በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ በሚገኘው በዚህ መርኃግብር የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም...
“ክብር ኢትዮጵያን ሲሉ ለተሠዉ ጀግኖቻችን!!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ናት፡፡ ልባም ልጆችዋ አጥር ሆነው የጋረዷት፣ ዋጋ ከፍለው ያደመቋት፣ ተቆጥሮ በማያልቅ መሥዋዕትነት ታፍራና ተከብራ የኖረች ሀገር ናት፡፡ የሩቁ ቢዘነጋን እንኳን፣ አምና ጥቅምት 24 ግፍ የተፈጸመባቸው ጀግኖቻችን ታሪክ ፈጽሞ የሚረሳ አይደለም፡፡ እያንዳንዳችን...
በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ነው በመላ ሀገሪቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ያወጀው።
በጉዳዩ ላይ የፍትሕ ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዴዎን ጢሞቴዎስ የሰጡት ሙሉ መግለጫ።








