የአፋር ክልል ነዋሪ ያለውን ማንኛውንም የነፍስ ወከፍ መሣሪያ በመያዝ እንዲዘምት ጥሪ ቀረበ።
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፋር ክልል ነዋሪ ያለውን ማናቸውንም የነፍስ ወከፍ መሣሪያና ትጥቅ እንዲሁም ተያያዥ ግብዓቶች በመጠቀም ከልዩ ኃይሉና መከላከያ ሠራዊቱ ጎን በመሠለፍ ሕዝቡ ከተደቀነበት አደጋ እንዲታደግ ክልሉ ጥሪ አቅርቧል።
የአፋር ክልል ርእሰ መሥተዳድር አወል...
ነገ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርቦ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሃገር ህልውናና ሉአላዊነት ላይ የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል በሚኒስትሮች ምክር ቤት የተዘጋጀ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ነገ ለም/ቤቱ ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኃላ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል፡፡
በኢፌደሪ ህገ መንግስት አንቀጽ 93/1 የውጪ...
ለሀገርህ ምንም ነገር አትሰስት
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር ከምንም ከማንም በላይ ናት። በሰበብ አትሸጥም፣ በጥቅም አትለወጥም። በሚመችም በማይመችም ጊዜ ሁሉ እናት ናት። ሲደላ መኖሪያ፣ ሲከፋ መሸሸጊያ፣ ሲሞቱም መቀበሪያ ናት። ሀገር የሌለው እንኳን ሕይወቱ አስከሬኑ ማረፊያ የለውም። እንደዘበት...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል የተፈናቀሉ የዳህና ወረዳ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ።
ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ከቀያቸው ተፈናቅለው በእብናት ወረዳ ተጠልለው የነበሩ የዳህና ወረዳ ተፈናቃይ ወገኖች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀምረዋል።
በአሁኑ ወቅት በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኃይል ከዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ከተለያዩ ወረዳዎች የተፈናቀሉ ነዋሪዎች...
አዲሀገራይ የሚገኘው አዲቡክራይ የአሸባሪው ትህነግ ማሰልጠኛ ማዕከል በአየር ኃይል ተመታ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሀገራይ አካባቢ የሚገኘው አዲቡክራይ የትህነግ ሽብር ቡድን ማሰልጠኛ ማዕከል በኢትዮጵያ አየር ኃይል ዛሬ ተመቷል።
በዚህ ማሠልጠኛ በአሁኑ ወቅት ቡድኑ ለሸብር ተልዕኮ የተመለመሉ በርካታ ታጣቂዎችን እያሰለጠነበት ይገኛል ሲል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን...








