ምክር ቤቱ የቀረበለትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አጸደቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለስድስት ወራት ተፈጻሚ የሚሆን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መርምሮ አጸደቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት 1ኛ መደበኛ ስብሰባው ከሚኒስትሮች ምክር ቤት የቀረበለትን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ...

እብናት ልጆቿን ወደ ግንባር ሸኘች፡፡

ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን እብናት ወረዳ ነዋሪዎች የአማራ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተቀብለው አሸባሪውንና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ለመፋለም ወደ ጦር ግንባር እየዘመቱ ነው። ወደ ግንባር ሽኝት የተደረገላቸው ዘማቾች...

❝የወገንን ህልፈት እና መፈናቀል ለማስቆም ወጣቶች ወደ ግንባር መዝመት ይገባቸዋል❞ ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ ምግብ ዋስትና ፕሮግራሞች ማስተባበሪያ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘላለም ልጃለም አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል ወረራ ያደረሰውን ማኅበራዊ ቀውስ እና መደረግ በሚገባቸው ጉዳዮች ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ አቶ ዘላለም...

❝ከአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የተቃጣብንን የሕልውና ሥጋት ለመቀልበስ ጽናት እና ቁርጠኝነት የትግሉ መርህ ሊሆን...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ሕግ አጽንታ መንግሥት መስርታ በኖረችባቸው አያሌ ዘመናት ሁሉ ከውስጥም ከውጭም ጠላት አጥቷት አታውቅም፡፡ በእነዚህ የፈተና እና የመከራ ዘመናት ሁሉ ኢትዮጵያ በአሸናፊነት እንድትወጣ እልህ አሰጨራሽ ውጣ ውረድ እና...

‹‹የማይካድራው ጭፍጨፋ በሕወሓት መዋቅር ተፈፅሟል›› ሪፖርት

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማይካድራ አማራዎች ላይ ብሔርን መሰረት አድርጎ የተፈፀመው ጭፍጨፋ ሳምሪ በተሰኘው የሕወሓት ገዳይ የወጣት ቡድን እና በሕወሓት አመራርና ታጣቂዎች መፈፀሙን ዓለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጥምር የምርመራ ሪፖርት አረጋገጠ፡፡ ጥቅምት...