ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ።
ጥቅምት 26/2014 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ አቀረበ፡፡
የጥሪ ማስታወቂያው ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ቀርቧል፡-
ሀገርን የማፍረስ ሴራን በማክሸፍ ሀገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ...
“ሁሉም ጨርቄን ማቄን ሳይል መዝመት አለበት”
"ሁሉም ጨርቄን ማቄን ሳይል መዝመት አለበት" የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህር ዶክተር ሲሳይ ምስጋናው
ጎንደር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሻባሪውና ወራሪው የትግራይ ኀይል በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመውን ግፍ የተመለከተ ጥናት አካሂዷል። ጥናቱን ካካሄዱት አንዱ መምህር...
ደቡብ ጎንደር ወደ ግንባር ከተተ።
ደብረታቦር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ሠሪው የደቡብ ጎንደር ሕዝባዊ ሠራዊት የቀረበለትን የክተት ጥሪ ተቀብሎ ወደ ግንባር ከትቷል፡፡ የአማራ ሕዝብ የመኖር ሕልውና አደጋ ላይ ወድቋልና ለቀረበለት የክተት ጥሪ ፈጣን ምላሽ ሰጥቷል። ሕዝባዊ ሠራዊቱ የአማራ...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር የማፍረስ እቅዱን ለማሳካት በርካታ እኩይ ተግባራትን እየፈፀመ እንደሚገኝ በደሴ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ትህነግ ሀገር የማፍረስ እቅድ ነድፎ መንቀሳቀስ ከጀመረ ድፍን አንድ ዓመት ተቆጥሯል። ቡድኑ በጥቅምት ወር 2013 ዓ.ም በሰሜን እዝ ላይ ያሰበው እቅድ እንዳሰበው አልሆን ሲለው የትግራይን ህዝብ በሀሰት...
በነጭ ፕሮፖጋንዳ የሚፈርስ ሀገር የለም! የገባንበት ጦርነት የህልውና ጦርነት ነው!
ኢትዮጵያ የማዳን ጥሪን ተከትሎ እየተመመ ያለው የሕዝብ እንቅስቃሴ ኢትዮጵያ በቁርጥ ቀን ልጆቿ ተጋድሎ የጥፋት ኃይሎችን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመቅበር ያላትን ዝግጁነትና ተግባር የሚያመለክት ነው፡፡ በቅርቡ በፌደራልና የክልል መንግሥት አስፈፃሚዎች የግንኙነት መድረክ ለመላው ኢትዮጵያውን ለቀረበው...








