በሕልውና ዘመቻው የንግዱ ማኅበረሰብ ከምንግዜውም በላይ ግብሩን በአግባቡ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን እንዲወጣ የገቢዎች ቢሮ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ጸጋ ጥበቡ (ዶክተር) በሰጡት ማብራሪያ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል እንዳይኖር አድርጓል። ከዚህም...
በአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈው የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪውን ተከትሎ በረድኤት ድርጅቶችና በጎ አድራጎት ማኅበራት ፋይናንስ...
በአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈው የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪውን ተከትሎ በረድኤት ድርጅቶችና በጎ አድራጎት ማኅበራት ፋይናንስ የሚደረጉ ፕሮጀክቶች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የአፈፃፀም መመሪያ አወጣ።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...
“ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል ካለንበት ድረስ መጥቶ እንዲገድለን መጠበቅ የለብንም፤ ካለበት ቦታ ድረስ ሄደን...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በአማራ እና በአፋር ክልል እየፈጸመ ያለውን ግፍ ለማስቆም የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ ተከትሎ በርካታ ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን እና ልዩ ኀይልን...
“አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኀይልን በከፍተኛ ሕዝባዊ ማዕበል እየደመሰስነው ነው” የአበርገሌ ወረዳ ነዋሪዎች
ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግና አካባቢው ነዋሪዎች ዛሬም እንደ ትናንቱ ከሌሎች ወንድም ሕዝቦች ጋር በመሆን በጠላት የተለመደውን ጀብድ እየፈጸሙ መሆናቸውን ተናግረዋል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል የዋግ ሕዝብን ያልፈጸመበት የበደል አይነት የለም የሚሉት ነዋሪዎቹ የኢትዮጵያ...
ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ ቀረበ።
ጥቅምት 26/2014 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ለቀድሞ የኢትዮጵያ ሠራዊት አባላት ጥሪ አቀረበ፡፡
የጥሪ ማስታወቂያው ሙሉ ዝርዝር ቀጥሎ ቀርቧል፡-
ሀገርን የማፍረስ ሴራን በማክሸፍ ሀገርን የማዳን ዘመቻ ላይ ባላቸው እውቀት ልምድ እና አቅም ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጎን በመሰለፍ...








