“ሴቶች እየተደፈሩ እና እናት አባቶቻችን እየተገደሉ ማንንም ቆሜ ላስተምር አልችልም” መምህርት ምዕራፍ ፍቃዴ

ደብረ ታቦር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መምህርት ምዕራፍ ፍቃዴ በጉና በጌምድር ወረዳ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምሕርት ናት፡፡ አሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ኀይል በኅብረተሰቡ ላይ እያደረሰ ያለውን ሰቆቃ ቁጭ ብላ ማየትና መስማት ሕሊናዋ አልፈቀደም፡፡ እናም...

በሕልውና ዘመቻው ያልተሳተፈውን ከወራሪው ለይተን አናየውም❞ የቦረና ወረዳና የመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች

ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪና ዘራፊ ኃይል በአማራና በአፋር ክልሎች ወረራ ፈፅሟል። ወረራ በፈፀምባቸው አካባቢዎችም ዜጎችን በግፍ ገድሏል፣ ሀብትና ንብረታቸውን አውድሟል፣ ከቤትና ንብረታቸው አፈናቅሏል። የሽብር ቡድኑ ኢትዮጵያን ለማተራመስ ከቻለም ለማፍረስ መውተርተር ላይ...

“ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል ደጃችን እስኪደርስ አንጠብቅም፤ ካለበት ሄደን እናጠፋዋለን” የሰሜን ጎንደር ዞን ዘማቾች

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ያስተላለፈውን የክተት ጥሪ የተቀበሉና ሽብርተኛውን የትግራይ ወራሪ ኃይል ለማጥፋት ቆርጠው የተነሱ የሰሜን ጎንደር የሥራ ኀላፊዎችና ዘማቾች በኅብረተሰቡ፣ በሃይማኖት አባቶችና በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ወደ ግንባር ተሸኝተዋል፡፡ ዘማቾቹ በአማራ ክልል...

በሕልውና ዘመቻው የንግዱ ማኅበረሰብ ከምንግዜውም በላይ ግብሩን በአግባቡ በመክፈል ሀገራዊ ግዴታውን እንዲወጣ የገቢዎች ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ጸጋ ጥበቡ (ዶክተር) በሰጡት ማብራሪያ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በስልጣን ላይ በነበረበት ወቅት በኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ፍትሐዊ የሃብት ክፍፍል እንዳይኖር አድርጓል። ከዚህም...

በአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈው የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪውን ተከትሎ በረድኤት ድርጅቶችና በጎ አድራጎት ማኅበራት ፋይናንስ...

በአማራ ክልል መንግሥት የተላለፈው የአስቸኳይ ጊዜ ጥሪውን ተከትሎ በረድኤት ድርጅቶችና በጎ አድራጎት ማኅበራት ፋይናንስ የሚደረጉ ፕሮጀክቶች ሥራቸውን እንዲቀጥሉ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የአፈፃፀም መመሪያ አወጣ። ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ...