“የዘመነ መሳፍንት ህልመኞች!”
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ፍፃሜ መንግሥት” በሚል ስያሜ ከሚጠሩት አፄ ተክለ ጊዮርጊስ ጀምሮ የመጨረሻው የየጁ መስፍን ዳግማዊ ዓሊ ወይም ዓሊ ትንሹ በአይሻል ጦርነት ላይ በደጃች ካሳ ኃይሉ እስከተሸነፉበት 1845 ዓ.ም ድረስ ያለውን...
ከአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ መግለጫ
የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ መምሪያ ዕዝ በአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ ቁጥር 5/2014 መሠረት፣ ዛሬ ሥራውን ጀምሯል። ዕዙ በልዩ ልዩ ጉዳዮች ላይ ከተነጋገረ በኋላ የሚከተሉትን የመጀመሪያ ውሳኔዎች አስተላልፏል።
1. በአማራና በኦሮሚያ ክልሎች፤ እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የነዋሪነት...
❝መዝመት፣ አካባቢን ነቅቶ መጠበቅ፣ ጸጉረ ልውጦችን መከታተል እና ለወገን ጦር ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክሮ...
ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አብሮ ኖሮ መራራቅን እና ጥላቻን፣ በተደረገለት በጎ ነገር ፋንታ ክፋት እና ሴራን ገና ከምስረታው ጀምሮ የለመደው ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኃይል ለሦስት አስርት ዓመታት ገደማ በኢትዮጵያ እና በአማራ ሕዝብ ላይ እንደ...
❝ራሳችንን ነፃ ለማውጣት፣ ክብራችንና ታሪካችንን ለመጠበቅ የምንሰስተው ሕይወት አይኖርም❞ የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ...
ጥቅምት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ኃይል ወረራ በፈፀመባቸው አካባቢዎች ንጹሐንን በግፍ ገድሏል፣ ሀብትና ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል፤ ይህንን እኩይ ድርጊቱን አሁንም ቀጥሎበታል።
አሸባሪውና ወራሪውን የትግራይ ኃይል ለማጥፋት መላው የአማራና የኢትዮጵያ ሕዝብ እየታገለው ነው። አሸባሪ ኃይሉን...