❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንዘምታለን❞አቶ ክርስቲያን ታደለ
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች ኃላፊና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ❝ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ...
አሜሪካዊቷ ሴናተር ሼላ ጃክሰን ከኢትዮጵያ መንግስትና ህዝብ ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ።
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሜሪካ ምክር ቤት አባል የሆኑት ሴናተር ሼላ ጃክሰን ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን እንዲሁም የኢትዮጵያ ወዳጆች በአሜሪካ ሂውስተን ቴክሳስ ባካሄዱት የ#NOmore” ንቅናቄ ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ተገኝተው ከኢትዮጵያ ጎን እንደሚቆሙ...
አቅሙ የደረሰ አማራ ሁሉ ለህልውናው፣ ለነጻነቱ እና ለክብሩ መዝመት አለበት።
ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክተት ጥሪውን የተቀበሉ የመቄት ወረዳና የፍላቂት ገረገራ ከተማ ወጣቶች እንዲሁም የመንግሥት ሠራተኞች ዘመቻውን መቀላቀል የሚያስችል ወታደራዊ ዝግጅት አድርገዋል። ዝግጅቱን ያደረጉት በግንባሩ በተሰለፈው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ድጋፍ ነው። ግንባሩን ለመቀላቀል በራሳቸው...
“ጽናት ካለ ድንጋይና መጥረቢያም ቦምብ ነው”
ሕዳር 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዋግሹሞችን አንግሳለች፣ የወራሪውን ጣሊያን ጦር እንደ እግር እሳት የለበለቡትን ሌተናል ጀነራል ኀይሉ ከበደን አፍርታለች፤ የጀግና ልጅ ጀግና ነውና ዛሬም ጀግኖችን ተክታለች፤ ዋግ ኽምራ።
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል በዞኑ ባደረሰው የንብረት ውድመት...
በእስራኤል የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጫና በመቃወም ሰልፍ እያካሄዱ...
ሕዳር 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ እያካሄዱ ባሉት ሰላማዊ ሰልፍ ጠይቀዋል፡፡
እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግሥት የምትሰጠውን ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥልም ሰልፈኞቹ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡
በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ መግባት...








