አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር...
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች በኅብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ አዲስ አበባ እና በዙሪያው ተልእኮ ሰጥቶ በማስገባት ለሽብር ተግባር እየተንቀሳቀሱ መሆኑን እንደተደረሰበት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ገልጸዋል።
የሽብር ኃይሉ አባላቱን በንግድ...
“ኑ! እንዝመት፤ ጠላትን እንደምስስ” ዘማች የመንግሥት ሠራተኞች
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውስጥ እና በውጭ ኀይሎች ቅንጅት በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን አደጋ ለመመከት የመንግሥት ሠራተኛውም ወደ ግንባር ተምሟል።
በዋግ ኽምራ ግንባር ከዘመቱት መካከል ደግሞ በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የአንድ ትምህርት ቤት ርእሰ መምሕር የሆኑት ማዕዛ...
ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የመዝመት ውሳኔ በኋላ…
አቶ ክርስቲያን ታደለ
የአብኑ አመራር እና የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንደሚዘምቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
አቶ ክርስቲያን "ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር...
“ሠንደቁን ሊያጠፉ የከጀላቸው፣ እልፍ ሆኖ ደረሰ ከደጃቸው”
ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሠንደቁ ውስጥ ቃል ኪዳን አለበት ፈጣሪና ኢትዮጵያውያን የተሣሠሩበት ፣ በሠንደቁ ውስጥ ምስጢር አለበት ተመርምሮ ያልተደረሰበት፣ በሠንደቁ ውስጥ ተስፋ አለበት ጭቁኖች ሁሉ የሚጠብቁት፣ በሠንደቁ ውስጥ ድል አለበት ጠላት የሚገረሰስበት፣ በሠንደቁ ውስጥ...
“ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ...
የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አብርሀም በላይ (ዶ.ር) ሕዝብ እና መንግሥት የሀገራችንን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ከውጭ ጠላቶች እና የውስጥ የሽብር ቡድኖች ጋር ግልፅ ትንቅንቅ ውስጥ መግባታቸውን ገልፀዋል።
ዶክተር አብርሀም በላይ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው መልዕክት አስተላልፈዋል።
መልእክቱም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
ሕዝባችን እና...








