❝የሸዋ ተራራዎች የሽብር ኃይሉ መፈንጫ ሳይሆኑ መቀበሪያ ናቸው❞ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ለማፍረስ እያደረገ ያለዉን እንቅስቃሴ ለመግታት የሸዋ ሕዝብ ከፍተኛ ጀብዱ በመፈጸም አሸባሪውን ኀይል በገባበት እያሳደደ እየቀበረው እንደኾነ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዲኤታ ንጉሡ ጥላሁን ተናግረዋል፡፡ ❝የሸዋ ተራራዎችና ሸለቆዎች...

“ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም” ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ...

ሕዳር 14/2014 (አሚኮ) "ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር አቅንተው እኔ ቤት የምቀመጥበት አንድም ምክንያት የለም፤ ያለኝን የውትድርና ጥበብ ተጠቅሜ ጠላትን ድል ለማድረግ ዝግጁ ነኝ " ሲሉ ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደ ግንባር ማቅናት...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአዲስ አበባ እና በዙሪያው ለሽብር ተግባር ያሰማራቸው ግለሰቦች በቁጥጥር ስር...

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች በኅብረተሰቡ ውስጥ በተለያዩ መንገዶች በመመሳሰል እንዲገቡ በማድረግ አዲስ አበባ እና በዙሪያው ተልእኮ ሰጥቶ በማስገባት ለሽብር ተግባር እየተንቀሳቀሱ መሆኑን እንደተደረሰበት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር መላኩ ፈንታ ገልጸዋል። የሽብር ኃይሉ አባላቱን በንግድ...

“ኑ! እንዝመት፤ ጠላትን እንደምስስ” ዘማች የመንግሥት ሠራተኞች

ሕዳር 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውስጥ እና በውጭ ኀይሎች ቅንጅት በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣውን አደጋ ለመመከት የመንግሥት ሠራተኛውም ወደ ግንባር ተምሟል። በዋግ ኽምራ ግንባር ከዘመቱት መካከል ደግሞ በምሥራቅ በለሳ ወረዳ የአንድ ትምህርት ቤት ርእሰ መምሕር የሆኑት ማዕዛ...

ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የመዝመት ውሳኔ በኋላ…

አቶ ክርስቲያን ታደለ የአብኑ አመራር እና የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ክርስቲያን ታደለ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር እንደሚዘምቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል። አቶ ክርስቲያን "ለሀገር አንድነትና ለሕዝብ ደኅንነት የምንሰስተው ሕይወት የለምና እኛም ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር...