“በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል የተከፈተብንን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ውስጣዊ አንድነታችን ልናጠናክር...

ፍኖተሰላም፡ ሕዳር 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ኀይል ሀገር ለማፍረስ ዓልሞ የከፈተውን ጦርነት በድል ለማጠናቀቅ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ውስጣዊ አንድነትን ማጠናከር እንደሚገባ የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዱዓለም ገልጸዋል፡፡ ወቅታዊ የህልውና ዘመቻውን በማስመልከት የፌዴራል ከፍተኛ...

በየትኛው ግንባር ላይ ተሰልፈው ኢትዮጵያን ለመታደግ ወስነዋል?

ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በውስጥና በውጭ፤ በሩቅና በቅርብ ጠላቶች ትብብር የተከፈተብንን ጦርነት ለመመከት እና ሀገራችን የገጠማትን ህልውና የሚፈታተን አደጋ ለመቀልበስ እንደ ሀገር የክተት ጥሪ መተላለፉ ይታወቃል፡፡ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ...

የወገንን ጦር የማጥቃት ክንድ መቋቋም ያቃተው ጠላት ሲሸሽ ንብረቶችን አውድሞና ዘርፎ እንዳይሄድ ማኅበረሰቡ እንዲታገል...

ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በግንባር ተገኝተው ጦርነቱን ለመምራት መወሰናቸውን ተከትሎ የወገን ጦር ታላላቅ ድሎችን እያስመዘገበ እንደሚገኝ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዲኤታ ሰላማዊት ካሳ ገልጸዋል። በመንግሥት...

የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ።

ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ልዩ ቦታው ጠመንጃ ያዥ አካባቢ የተለያዩ የጦር መሣሪያዎች ትቦ ውስጥ ተጥለው ተገኙ። 1) ታጣፊ ከላሽ ብዛት 1 የውግ ቁጥር 24096 የጥይት ብዛት...

በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡

በአማራና አፋር ክልሎች ለተፈናቀሉ ዜጎች የሰብዓዊ ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝ መንግሥት አስታወቀ፡፡ ሕዳር 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ በሰጡት መግለጫ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ኃይል በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ምክንያት ለተፈናቀሉ ወገኖች...