የዳንሻ ከተማ አስተዳደር ወጣቶች አካባቢያቸውን ተደራጅተው በንቃት እየጠበቁ ነው።
ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሽብርተኛው ትህነግ ከበትረ ሥልጣኑ እስኪወገድ ድረስ እንደ ማንኛውም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ነዋሪዎች የዳንሻ ከተማ አስተዳደር አማራዎችም ማንነታቸውን ክደው እንዲኖሩ ከፍተኛ የጭቆና ቀምበር ተጭኖባቸው ነበር። ታሪክ አዋቂ የኾኑና ለመብታቸው...
“ቃርሚያ መልቀም”
ባሕር ዳር፡ ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሁ ወቅት አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በጀግናው የወገን ጦር እየተደመሰሰ ሸዋ ምድር ከወራሪው የትግራይ ቡድን ጸድቷል። በወሎም በርካታ ወረዳዎችና ከተሞች ነፃ ወጥተዋል።
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ኀይሎች ጠቅላይ...
የጋሸና የጨለማ ወራት…
ሕዳር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጋሸና ወደ ከተማ አስተዳደርነት ከተሸጋገረች ወደ ስምንት ወራት ገደማ ሆኗታል። ታዲያ ሕዝቡ ደስታውን አጣጥሞ ሳይጨርስ ጥቁር መጋረጃ ተጋረጠበት። ሐምሌ 27/2013 ዓ.ም በውድቅት ሌሊት ከተማዋን በግፍ የወረረው አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን...
አዲስ አበባ በአንዳንድ ምዕራባውያን ሀገራት መገናኛ ብዙኃን እንደሚወራው ሳይሆን ሰላሟን አረጋግጣ የቀጠለች ከተማ ናት...
ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ትርኢትና የፋሽን ምንጭ ሳምንት ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የአፍሪካ ዳይሬክተር አውሮሊያ ካርባሎ ሰባተኛው የመላው አፍሪካ የቆዳ ትርዒትና የፋሽን ምንጭ ሳምንት...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በጤና ተቋማት ባደረሰው ውድመት 19 ሰዎች ሕክምና አጥተው ሕይወታቸው ማለፉን...
ሕይወታቸው ካለፉት ውስጥ ሰባት ነፍሰጡር ፣ አምስት ሕጻናት እና ሰባት ደግሞ ተመላላሽ ታካሚዎች ናቸው ተብሏል፡፡
ሕዳር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን እኩይ ድርጊቱን ቀጥሎበታል፡፡ አሸባሪው ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር በፈጸመው ወረራ ንጹሐንን ገድሏል፣...








