“የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሕዝብ መኖሪያ የሆነችው አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት...

ባሕር ዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ሕዝብ መኖሪያ የሆነችው አፍሪካ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ሊኖራት እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት...

❝እየተመዘገበ ያለው ድል በኢትዮጵያ ላይ የሚነሱ ጠላቶች ተሸንፈውና ተዋርደው የሚመለሱ መሆኑን አረጋግጧል❞ አርቲስቶች

ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ“ዘመቻ ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት” እየተመዘገበ ያለው ድል በኢትዮጵያ ላይ የሚነሱ ጠላቶች ኹሉ ተሸንፈውና ተዋርደው የሚመለሱ መሆኑን ያረጋገጠ ነው ሲሉ በግንባር የተገኙ አርቲስቶች ተናገሩ። የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የፈጸመውን ወረራ ለመመከት እየተደረገ...

የኢፌዴሪ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ሚኒስትር ዴኤታ ከበደ ደሲሳ በሳምንታዊ መግለጫቸው ከተናገሩት ዋና ዋና ሐሳቦች

ባሕርዳር፡ ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) -የውጭ ጣልቃ ገብነትን ለማስቆም ኢትዮጵያ የሄደችበት ርቀት እና የተገኘ ውጤት መኖሩ፡፡ -ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ የሚደረገው ርብርብ፣ በጦርነቱ በደረሰው ውድመት ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ በተለያዩ አካባቢዎች ሰልፍ...

“በድል የታጀበው የመጀመሪያው ምእራፍ”

ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ትከበራለች፤ ትታፈራለች። ኢትዮጵያን መገዳደር ይሞከር ይሆናል። ተገዳድሮ ማሸነፍ ግን ትናንትም አልተቻለም፤ ዛሬም አይሆንም፤ ነገም አይቻልም። ኢትዮጵያ የሚለው ስም ሁሌም ከአሸናፊነት ጋር የተያያዘ ነው። ከጥቂት ጊዜያት በፊት ኢትዮጵያን...

ሕብረብሔራዊነት ለኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ መሰረት እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።

ሕዳር 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕብረ ብሔራዊነት ለኢትዮጵያ አንድነት ፅኑ መሰረት እንዳለው ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ ገልጸዋል። 16ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድሬዳዋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ...