ዓለም ዓቀፍ ገለልተኛ እና ለእውነት ቆመናል የሚሉ ተቋማት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈጸሙ ወንጀሎችን...
ባሕርዳር፡ ታሕሳስ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም በሀገር መከላያ ሠራዊት ሰሜን እዝ ላይ ጥቃት ከመፈጸም ባለፈ በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በማካሄድ በንጹሃን ዜጎች ላይ የተለያዩ የጅምላ ጭፍጨፋ ፈጽሟል፡፡...
በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን በመቀላቀል ከመንግሥት ጎን እንደሚቆሙ አስታወቁ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጂቡቲ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች የበቃ ዘመቻን በመቀላቀል በአሸባሪው ትህነግ አረመኔያዊ ጥቃት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም መንግስት እያደረገ ያለውን ጥረት የሚደግፍ፣ ለሀገር መከላከያ ሠራዊት ያላቸውን አጋርነት የሚገልፅ...
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የዛሬ መግለጫ ዋና ጉዳዮች።
–መንግሥት እውነቱን የሚያጣሩ ዓለም ዓቀፍ ገለልተኛ ተቋማት ወደ ኢትዮጵያ ገብተው እንዲሰሩ እየሠራ ነው።
–የሽብር ቡድኑ ወርሯቸው በነበሩ የአማራና አፋር ክልሎች ጅምላ ጭፍጨፋን ጨምሮ የሰብዓዊ መብቶች መጣሱን ተከትሎ ዓለም ዓቀፉ ማኅበረሰብ እውነታውን እንዲረዳ መንግሥት እየሠራ...
“እውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰፍነው በሀገራት ላይ ጣልቃ ገብነት ሲቆምና ህዝቡ የራሱ ዴሞክራሲ ባለቤት ሲሆን ነው”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቻይና የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ አንድ የዴሞክራሲ ዓይነት ብቻ የለም፤ ይልቁንም እውነተኛ የዴሞክራሲ መንፈሥ ለማስፈን እንሥራ ሲሉ በ14ኛው የባሊ የዴሞክራሲ መድረክ ላይ ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ዋንግ ዪ...
የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ሁሉም ግዛቶች የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች የሚሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፍ በዋሺንግተን ዲሲ እየተካሄደ ነው።
ሰልፉ የባይደን አስተዳደር በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ያልተገባ ጫና የሚቃወም ሲሆን፤ ሰልፉ መነሻውን የአሜሪካ የውጭ...







