በጃማይካ የራስተፈሪያን ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የውጭ ጣልቃ ገብነት ተቃወሙ።

ታኅሣስ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጃማይካ የራስተፈሪያን ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ የሚደረገውን የውጭ ጣልቃ ገብነት በመቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። ኢትዮጵያውያን፣ ራስተፈሪያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በተሳተፉበት በዚህ ሰላማዊ ሰልፍ ሰልፈኞቹ በኪንግስተን የአሜሪካ ኤምባሲ ፊት ለፊት በመገኘት ድምጻቸውን...

“ዘመን ባስ” ወደ ቀያቸው መመለስ ለሚፈልጉ የተፈናቀሉ ወገኖች ለ10 ቀናት የሚቆይ ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት...

ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “ዘመን ባስ” ከሸዋሮቢት፣ ኮምቦልቻ፣ ደሴ እና አካባቢው ለተፈናቀሉ ወገኖች መነሻውን ከአዲስ አበባ አድርጎ ለ10 ቀናት ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት መስጠት መጀመሩን አስታውቋል። የ“ዘመን ባስ” የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ እይላቸው አያና...

“መላ ኢትዮጵያውያን ከውስጥም ከውጭም ያሉብንን ጠላቶች ለመመከት በአንድነት ልንቆም ይገባናል” ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት በወሎ ግንባር በመገኘት የወገን ጦርን አበረታተዋል፤ ለወገን ጦርም ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል፡፡ በወሎ ግንባር የተገኙት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዶክተር...

❝በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደመውን ሃብት መልሶ ለመገንባት የክልሉ መንግሥት እየሠራ ነው፤ መልሶ በማቋቋም...

ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የተመራው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በደሴ እና ኮምቦልቻ ከተሞች በአሸባሪውና ወራሪው የትግራይ ቡድን የደረሰውን የመንግሥት እና የግል ተቋማት ውድመት እና ዘረፋ ተመልክቷል። የመንግሥት...

መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ።

መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች የኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ። ታኅሣሥ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መካነሰላም እና ከላላ ከተሞች ተቋርጦባቸው የነበረውን የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ በአሸባሪው ቡድን የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የወደመባቸው ከተሞች የኤሌክትሪክ አስተላላፊ መስመሮችንና...