በሽብር ቡድኑ ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ጤና ሚኒስቴር...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፍተኛ ውድመት የደረሰባቸውን የጤና ተቋማት ለማቋቋምና መልሶ ሥራ ለማስጀመር እንዲቻል ሁሉንአቀፍ የድጋፍ ጥሪ አቅርቧል፡፡
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በወረራ ይዟቸው በነበሩ አካባቢዎች ካደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት...
ዘረፋ እና ውድመት በደረሰባቸው አካባቢዎች የመማር ማስተማር ሥራን በፍጥነት በማስጀመር የጠላት ዓላማ እንዳይሳካ እንደሚያደርግ...
ደሴ፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ተቋማት፣ ትምህርት ቤቶች እና መሰል ተቋማት በጦርነት ወቅት ጥበቃ እንደሚደረግላቸው የዓለም አቀፍ ሕጎች ይደነግጋሉ። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ግን የዓለም አቀፍ ሕጎችን በሚፃረር መልኩ ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ሁሉ...
‹‹የሐይቅ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ውስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን›› የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ...
ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪዉ የትግራይ ወራሪ ቡድን ዝርፊያና ዉድመት የደረሰበት የሐይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በአጭር ጊዜ ዉስጥ አገልግሎት እንዲሰጥ አስፈላጊውን እገዛ እናደርጋለን ሲሉ የኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ያሬድ አግደዉ ገለጹ።
የኤካ ኮተቤ...
ʺሀገርህን ጠላት እንዳይደፍራት፣ ወታደር ሆነህ ጠብቃት”
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን ታሪክ ከማውራት የዘለለ ተግባር ይጠብቅሃል፣ ታሪክ መሥራት አለብህና፡፡ በትናንት ታላቅ ታሪክህ ኩራበት፣ በዛሬ እድልህ ታሪክ ሥራበት፣ ከብረህ ተከበርበት፣ ነገ ላይ የማይጠፋ ስም አስቀምጥበት፣ አንተ በአባቶችህ ታሪክ...
አንድ ሚሊዬን ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲገቡ የሚደረገውን ጥረት ውጤታማ ለማድረግ ብሔራዊ ኮሚቴ መቋቋሙ ተገለጸ፡፡
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ እንዳሉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከሱዳን ውጭ ከሁሉም ጎረቤት ሀገራት መሪዎች ጋር መወያየታቸውን ገልጸዋል። ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት...








