የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር በሥነ ምግባር እና በግብረ ገብነት የታነጸ ትውልድ እንዲፈጠር ማድረግ ትልቁ ዓላማው መሆኑንም የማኅበሩ መሥራቾች ይናገራሉ፡፡
በአማራ ሕዝብ ዘንድ ትልቅ ግምት የሚሰጠውንና የችግር...
የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በደሴና ኮምቦልቻ በሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ላይ የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ያደረሰውን ውድመት በጥናት...
አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በደሴና ኮምቦልቻ በሚገኙ ኢንዱስትሪዎች ላይ የአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ያደረሰውን ውድመት በቦታው ተገኝቶ ያጠናውን የጥናት ውጤት ይፋ አደረገ። ባለፈው ሳምንት በሰሜን ኢትዮጵያ ኢንዱስትሪዎች አሸባሪው ቡድን...
ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት አቢጃን ከተማ ገቡ።
ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ኮትዲቯር አቢጃን ከተማ ገብተዋል።
በቆይታቸው ከኮቲዲቯር ጋር የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ በሚጠናከርበት ሁኔታ ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አላሳን ኦታራ ጋር ይወያያሉ።
ከኢትዮጵያውያን ማኅበረስብ...
የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ በአማራ ክልል ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ የሚካሄደዉ የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰላማዊ ሰልፍ አስመልክቶ የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል።
የአማራ ክልል ሴቶች ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ አስናቁ...
ኢትዮጵያ ዓለምን አስተምራ በአፍሪካ ተምሳሌት የምትሆንበት ጊዜ መቃረቡን የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በፈጸመው ወረራ ከቀያቸው የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ አካባቢያቸው እንዲመለሱ የማድረግ ሥራ ተጀምሯል፡፡ የአማራ ክልል አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን እንዳስታወቀው በሂደቱ ማኅበረሰቡ ለረሃብ እንዳይጋለጥ አስቸኳይ...








