❝በኢትዮጵያውያን እና ኢትዮጵያን በሚወዱ ኹሉ እገዛ የተጎዱ እና የወደሙ የጤና ተቋሞቻችንን በአጭር ጊዜ ውስጥ...
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የወደሙ ጤና ተቋማትን መልሶ ለመገንባት የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ በማሰባሰብ እየተረባረቡ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ምስጋናቸውን አቅርበዋል።
ዶክተር ሊያ በማኅበራዊ ትስስር...
“አፍሪካዊያንን በማሳተፍ በኢትዮጵያ ላይ የሚደረገውን የውጭ ጣልቃገብነት ለማስቆም እየሠራን ነው” በደቡብ አፍሪካ የፐብሊክ ዲፕሎማሲ...
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በሀገራቸው ላይ የተቃጣውን የኅልውና አደጋ በተባበረ ክንድ እየመከቱት ይገኛሉ፡፡
በኢትዮጵያ ላይ የተቃጣው ዘመቻ ዘርፈ ብዙ ከመሆኑ ጋር ተያይዞም ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን በኹሉም ግንባሮች ተሰልፈው...
❝ወጣቶች መከላከያ ሠራዊትን መቀላቀላቸው ታሪክ ለክብር እንዳጫቸው ሊቆጥሩት ይገባል❞ አቶ ክርስቲያን ታደለ
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች የሀገር አንድነትና የሕዝብ ኅልውና የመጨረሻ ደጀን ወደ ኾነው የሀገር መከላከያ ሠራዊት መቀላቀላቸው ታሪክ ለክብር እንዳጫቸው ሊቆጥሩት ይገባል ሲሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፖለቲካ ጉዳዮች...
የሃይማኖት መምህራን እና ዳኢዎች ለተፈናቃይ ወገኖች ከምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ ባለፈ የሥነ ልቦና ግንባታ...
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልል የፈጸመው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመትን በማውገዝ መግለጫ ሰጥቷል፡፡
የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ሰብሳቢ መልዓከ ሰላም...
“አማራጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው” የወገን ጦር አባላት
ታኅሣሥ 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "ማሸነፍ ብቻ" የሚለውን ሐሳብ አንግበው የተነሱት የክተት ጥሪ ጀግና ዘማቾች በወሎ ግንባር ጀብድ ሠርተዋል፡፡ ከጀግኖቹ መካከል አቶ አምሳያ አድጎ እንደነገሩን ቃላቸውን ጠብቀው ጠላትን እያርበደበዱ እና አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ ጀብድ...








