❝ከአፍሪካ ጋር ያለንን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ እንዲያድግ እንሠራለን❞ ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአፍሪካ ጋር ያለን ትብብር በጋራ ተጠቃሚነትና እኩልነት ላይ በተመሰረተ ሁኔታ እንዲያድግ እንሠራለን ሲሉ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶኻን አስታወቁ።
ሦስተኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ በቱርክ ኢስታንቡል በመካሄድ ላይ ነው።...
“በአማራ ክልል በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ምርት ተሰብስቧል” ግብርና ቢሮ
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2013 /2014 የምርት ዘመን በዘር ከተሸፈነው መሬት ውስጥ 76 በመቶ ያህሉ መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
የክልሉ ግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ለምርቱ በወቅቱ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ3ኛው የቱርክ- አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ እየተሳተፉ ነው።
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በ3ኛው የቱርክ-አፍሪካ ትብብር ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ናቸው።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሦስተኛው የቱርክ አፍሪካ አጋርነት ጉባኤ ለመሳተፍ ትናንት ቱርክ ኢስታንቡል መግባታቸው አይዘነጋም።
ጠቅላይ...
የጀግኒት ደጀንነት በተግባር
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን በደረሰባቸው አካባቢዎች ሁሉ ከሚፈጽመው ግድያ እና ውድመት ጎን ለጎን ሴቶችን መድፈር እና ማንገላታት ዋነኛ ተግባራቶቹ ናቸው፡፡ ይህ እኩይ ምግባር ሳይበግራት በጀግንነት ሲፋለሙ የተጎዱ አምስት የመከላከያ...
“የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ውሳኔ ሰጥቶ ሸንጎ እንደመቀመጥ ነው”...
ታኅሣሥ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ምክር ቤት ትናንት በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ልዩ ስብሰባ አድርጎ ነበር፡፡ መንግሥት ስብሰባው ሕጋዊነቱን ያልጠበቀ እና የተወሰኑ አካላትን የፖለቲካ ፍላጎት ለማሳካት የተደረገ መሆኑንም አስታውቋል፡፡
ጉዳዩን አስመልክቶ...








