“ከኅልውና ዘመቻው ዓላማ አንፃር ጦርነቱ አልተቋጨም፤ በዘመቻው አኩሪ ገድል ለፈጸሙ የወገን ጦር አባላት የክልሉ...

ታኅሣሥ14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ትናንት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክሮ አቅጣጫዎችን ማስቀመጡን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ተናግረዋል፡፡ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና አፋር ክልሎች ወረራ በመፈጸም...

በአማራ ክልል የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ መደረጉን የክልሉ የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮምዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃለፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት የክልሉ የፀጥታ ኮማንድ ፖስት በክልሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ውይይት ካደረገ በኋላ በተጣለው የሰዓት እላፊ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳያስፖራዎች በሽብር ቡድኑ ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚያደርጉበት አገልግሎት መስጫ በቦሌ...

ታኅሣሥ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዳያስፖራዎች በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ የሚያደርጉበት የአገልግሎት መስጫ ክፍል በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ማዘጋጀቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ ገለጹ። ዶክተር ኢዮብ በትዊተር...

“ብሔራዊ ምክር ቤቱ የ’ታላቁ ጉዞ ወደ ሀገር ቤት’ መርኃግብርን ለማስተናገድ ዝግጅቱን አጠናቋል” አቶ ደመቀ...

ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አንድ ሚሊዮን ዳያስፖራዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ ጥሪ ማስተላለፋቸው ይታወሳል። ወደ ሀገር ቤት የሚመጡ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች ለማስተናገድ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል። በብሔራዊ ኮሚቴው የሥራ እንቅስቃሴ...

አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ውድመት እና ዝርፊያ ማድርሱን የዞኑ አስተዳደር...

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በሰሜን ወሎ ዞን ወረራ በፈጸመባቸው አካባቢዎች ከፍተኛ ውድመት እና ዝርፊያ ማድርሱን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ዲያቆን ተስፋሁን ባታብል ገልጸዋል። አሸባሪ ቡድኑ በዞኑ መጠነ ሰፊ ውድመት አድርሷል፤...