ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎች የሚያገኝበት ማዕከል ወደ ሥራ ገባ።

ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዳያስፖራው የተለያዩ መረጃዎችን የሚያገኝበት አዲስ የዳያስፖራ ማዕከል ወደ ሥራ ገባ። ማዕከሉን ወደ ሥራ የማስገባት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በሥነሥርዓቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ...

እስከ ልደት በዓል በአማራ ክልል የሚገኙ ሁሉም ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው እንደሚመለሱ የክልሉ አደጋ መከላከልና...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው የሚመለሱበትን እና የሚደገፉበትን ሁኔታ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ የሕዝ ግንኙነት ኀላፊ እያሱ መስፍን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል 2 ነጥብ 3 ሚሊዬን...

“ሰሜን ሸዋ ዞን ውስጥ በአሸባሪዎቹ ህወሃትና ሸኔ 67 ሰዎች በግፍ ሲገደሉ 12 ሴቶች ደግሞ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አሸባሪዎቹ ህወሓትና ሸኔ 67 ሠላማዊ ሰዎችን በግፍ መጨፍጨፋቸውንና 12 ሴቶች የአስገድዶ መድፈር ወንጀል እንደተፈጸመባቸው የዞኑ አስተዳዳር ገልጿል፡፡ በዞኑ አሸባሪው ህወሓት ወረራ በፈጸመበት ወቅት 6...

በአማራ ክልል “የአንድ ሚሊዬን ዲያስፖራ ወደ ሀገር ቤት” መርሐ ግብር ይፋ ሆነ፡፡

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶክተር) "አንድ ሚሊዬን ዲያስፖራ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው፡፡ በተዘጋጀው መርሐ ግብር የዲያስፖራው አባላት የሽብር...

ከባሕርዳር ከተማ አስተዳደር የተላለፈ ጥሪ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያውያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች በሙሉ ጥር 4/2014 ዓ.ም ውቢቷ ባሕርዳር ልዩ ዝግጅት አዘጋጅታለች። አባይ ዳር በሚገኘው በአፄ ኀይለ ሥላሤ ቤተመንግሥት በቤዛዊት ተራራ ከቀኑ 9:00 ሰዓት ጀምሮ ልዩ...