በሕዝብ ማዕበል የመጣን ጠላት በመደምስ የሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ጀግኖች ታሪክ ሠርተዋል፡፡
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በየአቅጣጫው የዘረፈውን ሃብት ለማሸሽ እንደመሿለኪያ ሲጠቀምበት የነበረ ስትራቴጂካዊ ቦታ ነው። ጠላት በሕዝብ ማዕበል ቢንቀሳቀስም የወገን ጦሩ በጋሸና፣ በላል ይበላ፣ በደሴ...
“በቆይታችሁ የኢትዮጵያን እውነት ለዓለም የፍትሕ አደባባይ የሚገልጽ የዲፕሎማሲ ስንቅ ታገኙበታላችሁ” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና...
ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) “የአንድ ሚሊዮን ዳያስፖራ የሀገር ቤት ጉዞ ጥሪ” ተቀብለው ለመጡ ዳያስፖራዎች የአቀባባል ሥነ ሥርዓት በወዳጅነት አደባባይ ተካሂዷል፡፡
በእንኳን ደህና መጣችሁ መርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት ምክትል ጠቅላይ...
እንግዶችን ለመቀበል በቂ የጸጥታ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የአማራ ክልል ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ"አንድ ሚሊየን ዲያስፖራ ወደ ሀገር ቤት" ጥሪን ተከትሎ በርካታ ኢትዮጵያዊያን እና የኢትዮጵያ ወዳጆች ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው፡፡ እንግዶቹን ያለምንም የፀጥታ ስጋት ተቀብሎ ለማስተናገድ በቂ የፀጥታ ቅድመ ዝግጅት...
የጦላይ የከፍተኛ ባለ ሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሰልጣኝ ምልምል ወታደሮችን የሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ...
ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጦላይ የከፍተኛ ባለ ሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለአራተኛ ጊዜ የተቀበላቸውን ሰልጣኝ ምልምል ወታደሮች የሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል፡፡
የማሰልጠኛ ትምህርት ቤቱ ዋና አዛዥ ኮሎኔል አዱኛ ኢትቻ እንደተናገሩት አባትና እናታችሁ ብሎም...
ከጥንታዊቷ እስከ ዘመናዊቷ ኢትዮጵያ በተለያየ ዘርፍ ለተጉ የሀገር ባለውለታዎች “የአጼዎቹ” ሽልማት ይበረከታል፡፡
ታኅሣሥ 20/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው ዓለም ያሉ የባለተስፋዋ ምድር ልጆች የመሪያቸውን ጥሪ ተቀብለው ወደ ሀገር ቤት እየገቡ ነው፡፡ መከራን በጽናት፤ ፈተናን በትዕግስት እየተሻገረች የምትገኘው ኢትዮጵያ በድል ማግስት ልደትን እና ጥምቀትን ከልጆቿ ጋር በጋራ ለማክበር...








