የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኀይል ለተፈናቀሉ እና በችግር ውስጥ ላሉ ወገኖች የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ባደረገው ወረራ በርካታ ንጹሃንን ገድሏል፤ አፈናቅሏል፤ ንብረት ዘርፏል፣ አውድሟል፡፡ መንግሥት ባካሄደው የሕልውና ዘመቻ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተደምስሶና ሽንፈትን ተከናንቦ በመመለሱ...

“ሐሰን ከረሙ የቆላው መብረቅ፣ ጎራ ለጎራ አባሮ እማይለቅ”

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጎህ መቅደድ ጀምሯል። አዕዋፋት ከእየጎጇቸው ተነስተው ማለዳውን በዝማሬ አድምቀውታል። የአዕዋፋት ዝማሬ፣ እያባበለ ከእንቅልፍ የሚያነቃ ዜማ ነው፣ ማን እንደ አዕዋፋት ዝማሬ፤ ምንም ሳይጨመርበት በተፈጥሮ ፀጋ ብቻ ነብስን በሚያማልል ዜማ ይዘምራሉ።...

የአስተዳደር ወሰን እና የማንነት ጉዳዮች ኮሚሽን በአስተዳደር ወሰን፣ ማንነት እና ራስን በራስ የማስተዳደር ጉዳዮች...

አዲስ አበባ፡ ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ ከ2012 መጨረሻ ጀምሮ ሀገር አቀፍ ጥናት እና ምርምር ሲያከናውን መቆየቱን ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርጓል። በዜጎች መካከል አለመግባባት እንዲፈጠር ሲያደርግ የቆየውን የወሰንና የማንነት ጥያቄ ከመሰረቱ ለመፍታት...

❝የተለየ ሐሳብ ያለው ኢትዮጵያዊ ሐሳቡን የሚቀበል ሥርዓት አጥቶ ጫካ የሚገባበት ጊዜ መቆም አለበት❞ ሙሐዘ...

ታኅሣሥ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር የሐሳብ ስሪት ውጤት ናት፡፡ የተለያዩ ሐሳቦች ሕብር ፈጥረው የሚገነቧት ሀገር በምጣኔ ሃብት፣ በፖለቲካ እና በማኅበራዊ ውቅሯ ጠንካራ ናት፡፡ ነፍጥ ካነገቡት በላይ የሐሳብ ልዩነትን ተቀብለው እና አስማምተው ሀገር ያቆሙት የተሻለ...

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላልይበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታወቀ።

ታኅሣሥ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ወደ ላልይበላ የቀጥታ በረራ እንደሚጀምር አስታውቋል። አየር መንገዱ በረራውን በየቀኑ እንደሚያካሂድም ነው የገለጸው። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በላልይበላ ከተማ በፈጸመው ወረራ በከተማዋ አውሮፕላን ማረፊያ...