“የመይሳው ሥሬት የካሳ ቁንዳላ፣ የአንድነት ገመድ ነው ውሉ የማይላላ”

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አትጠገብ ዳብሳ ያሳደገችው፣ ተዋበች የሠራቸው፣ ሥሬቱን ያሳመረችው፣ ካሳ የተዋበበት፣ መይሳው ያጌጠበት፣ ተስፋውን እና ራዕዩን የቋጠረበት ውብ ሹርባ፤ እሜቴ አትጠገብ በካሳ ሹርባ ላይ አደራ አስቀምጣለች፤ ኢትዮጵያ ትፀና ዘንድ ለልጇ...

የግዮን በዓልን በድምቀት ለማክበር ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የምዕራብ ጎጃም ዞን አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የግዮን በዓል በየዓመቱ ጥር 13 በምዕራብ ጎጃም ዞን ሠከላ ወረዳ የታላቁ ዓባይ ወንዝ መነሻ በሆነችው ግሽ ዓባይ ከተማ ከአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ የንግሥ በዓል ጋር በድምቀት ይከበራል፡፡ በሰከላ...

ሕብረ ብሔራዊቷን ኢትዮጵያ የማጽናት እና የመጠበቅ አደራ ተብሲር –የንጉሱ ሽሩባ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእናቱ ፍቅር የተለወሰው ኮሶ አሞቱን ብቻ ሳይሆን ፀጉሩንም ዘመን ተሻጋሪ ኮስታራ አድርጎታል። የተዋበች ሚዶ እና ጣቶቿ አሻራቸው ከተዘናፈለው ሽሩባው ላይ አልጠፉም። የጥሩወርቅ ቅቤ ወዙ በዘመናዊው ቅባት አልተቀየረም። ስለሀገሩ...

“የሽብር ቡድኑ ወረራ ከፈጠረው ዘርፈ ብዙ ችግሮች በፍጥነት ለመውጣት አመራሩ ቁርጠኛ እና የጋራ ግንዛቤ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ሦስት ቀናት ከአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ አመራሮች ጋር ሲካሄድ የነበረው የምክክር መድረክ ዛሬ ተጠናቋል፡፡ የምክክር መድረኩ ዓላማ ከድል በኋላ የተፈጠሩ መዛነፎችን ለማረም እና በክልሉ ያለውን አመራር...

አመራሩ በተገኘው ድል ሳይኩራራ በቀጣይ ሊያጋጥሙ ለሚችሉ ፈተናዎች እንዲዘጋጅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...

ታኅሣሥ 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል ተቋማትና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሲያካሂዱ የነበረውን ውይይት አጠናቀቁ። በዘመቻ ለኅብረ-ብሔራዊ አንድነት በተገኙ ድሎች፣ በታዩ ውስንነቶችና በቀጣይ ስለሚኖረዉ አቅጣጫ ለሦስት ቀናት ውይይት ሲካሄድበት...