❝አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የኀልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን❞ ርእሰ መሥተዳድር...
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የኀልውናችን ስጋት በመሆኑ ሁልጊዜም በተጠንቀቅ ተዘጋጅተን መጠበቅ አለብን ሲሉ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ገለጹ።
ርእሰ መሥተዳድሩ ያስተላለፉት መልዕክት
ቀጥሎ ቀርቧል:-
ኅልውናችን ለማስከበር መላ ሕዝባችን...
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገባች።
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ ❝በቃ❞ ወይም #NoMore ንቅናቄ የኢትዮጵያን እውነታ ለዓለም ያሳወቀችው ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ አዲስ አበባ ገብታለች።
ጋዜጠኛ ሄርሜላ አረጋዊ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትደርስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች...
“ትሁት ሕዝብ እግር አጥቦ ይቀበላል”
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ሕዝብ ስለ መልካም ነገር ብቻ ይተጋል፣ መልካም ነገርን ያደርጋል፣ መልካም ሰዎች ምድርን በመልካም ነገር ይሞሏታል፣ ከሰማይ በረከት ያሰጧታል፣ ከፈጣሪ ጋር ያወዳጇታል። መልካም ሰዎች ስንፍናን ይተዋሉ፣ በደልን ከአጠገባቸው ያርቃሉ፣...
ለወገንዎ ድጋፍ ያድርጉ‼
በቴሌ ብር ዓለምአቀፍ አገልግሎት ተጠቅመው በጦርነቱ ሕይወታቸውን ላጡ፣ ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው እንዲሁም የተፈናቀሉ ወገኖቻችን ለማገዝ
ወይም
ውጭ...
የአማራ ክልል በሚቀጥሉት ወራት እምቅ የቱሪዝም ሀብቱን ለጎብኚዎች እንደሚያስተዋውቅ የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።
ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ቱሪዝም ቢሮ የክልሉን እምቅ የቱሪዝም ሀብት ለጎብኚዎች በሚያስተዋውቅበት እና ከዘርፉም ተጠቃሚ መሆን በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የቢሮው ምክትል ኀላፊ አቶ ኤርሚያስ መኮንን ቢሮው ክልሉ...








