የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት በተለይ በዓሉን በላልይበላ ስናከብር በእምነት ብቻ ሳይኾን ባሕልና ማንነትን ጨምሮ የሚከበር መሆኑን ገልጸዋል።
የኢየሱስ...
❝የሰዓት እላፊ ገደብ ሙሉ ኃላፊነት ለከተማ አስተዳደሮች በመስጠት የፀጥታ ሁኔታውን እየገመገሙ በራሳቸው ሰዓት እላፊ...
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልልዊ መንግሥት አስተዳደር ምክር ቤት ከአሁን ቀደም የሰዓት እላፊ ገደብ ከምሽቱ 4፡00 ሰዓት እስከ ንጋቱ 11፡30 መንቀሳቀስ እንደማይቻል ውሳኔ በማሳለፍ በክልሉ ተግባራዊ እየተደረገ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
የአማራ ክልል የመንግሥት...
“ትምህርት ሚኒስቴር 50 ዘመናዊ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ያስገነባል” ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት ሚኒስቴር በመላ ኢትዮጵያ 50 ዘመናዊ ደረጃቸውን የጠበቁ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለማስገንባት የሚያስችል ፕሮጀክት ማዘጋጀቱን የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ።
በትምህርት ቤቶቹ የዲዛይን ዝግጅቱ ላይም ከኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማኀበር ጋር...
❝ሰማያዊት እና ምድራዊት ኢየሩሳሌምን በዓለት ላይ አነፃቸው❞
ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቢብ ልጅ በጥበብ ያድጋል፣ የጥበብን መንገድ ይከተላል፣ በጥበብ ይመላለሳል፣ በጥበብ ይኖራል። ዓለትን በጥበብ እንደ ሰበዝ ሰነጠቀው፣ እንደ አሽከር አዘዘው፣ በጠቢብ እጆቹ አሳመረው፣ እንደ እርሱ ዓለትን ያዘዘ ማን አለ? ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት የፌደራል ተቋማት የ100 ቀናት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በህዳሴው ግድብ...
ታኅሣሥ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት የካቢኔ የፌደራል ተቋማት የ100 ቀናት አፈጻጸም የግምገማ መድረክ በታላቁ ኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በመካሄድ ላይ ነው፡፡
ላለፉት ሳምንታት የተቋማቱን አፈጻጸም በተለያየ የቁጥጥር ሥርዓቶች ሲከታተል የቆየው የፕላንና...








