ሕዝበ ክርሰቲያኑ የልደት በዓልን ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊሆን እንደሚገባ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ።

ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርሰቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ሲያከብር የተፈናቀሉ ወገኖችን በመደገፍና ጉዳት የደረሰባቸውን ሐዘናቸውን በመካፈል ሊሆን እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ጥሪ አቀረቡ። ኢትዮጵያዊያን ለሀገራቸው ሰላም በአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባም ነው ያሳሰቡት፡፡ የሃይማኖት አባቶቹ የልደት...

“የዘንድሮውን የልደት በዓል ስናከብር እርስ በርስ በመደጋገፍ፣ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድነታችንን በማጠናከር፣ በኅልውና ዘመቻው...

ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ለልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ አቶ ግርማ ያስተላለፉት መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል፡- ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች፣ በኅልውና ትግሉ ምክንያት...

ምስጋናችን ለደጀኑ ሕዝባችን ይሁን!

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የእኛነታችን ነጸብራቅ፣ የአልደፈር ባይነት አርማችን፣ እንደሻማ ቀልጦ ከጨለማ የታደገን፣ በእሱ ሞት እኛን ያኖረ ስልጡን፣ ሥርዓት ያለው፣ ጽኑ፣ ቅን፣ ታዛዥ፣ የፍቅር ቋት ነው ወታደር፡፡ አባላቱ ሕዝቡን ሊያመሰግኑ ከአሚኮ ቅጥር ግቢ...

ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ...

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በተገኙበት የቅዱስ ላልይበላ አብያተ ክርስቲያናት ታሪክና አሁናዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ውይይት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ መምከርም ሌላኛው የውይይት አጀንዳ...

ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ ሀገራቸውን ለመደገፍ ዝግጁ መሆናቸውን አረጋገጡ።

ታኅሣሥ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ወደ ሀገር ውስጥ የገቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ጋር መክረዋል። በካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሰለሞን ነጋሽ፣ በአትላንታ የኢንፎርሜሽን ሲስተም አርክቴክቸር...