በሕወሃት የተቀበሩ የአማራ እውነታዎችን የሚያጋልጥ መጽሐፍ ተዘጋጀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ‹‹የወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የታፈኑ እውነታዎች›› የተሰኘ መጽሐፍ በአማራ ክልል የሚገኙ በከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ፎረም አማካኝነት ተዘጋጅቷል፡፡ የዚህ መጽሐፍ ይዘት በወልቃይት፣ በጠገዴና በጠለምት የማንነት ታሪካዊ ዳራ እና ተጋድሎ ላይ...
ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ጥምረት ለመከላከያ ሠራዊት ከ500 ሺህ ብር በላይ የሆኑ ለሕክምና አገልግሎት...
ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው "ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ዳያስፖራዎች ጥምረት" በተወካዮቻቸው አማካኝነት ለሰሜን ምዕራብ ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል ግምታቸው ከ500 ሺህ ብር በላይ የሆኑ ለሕክምና አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶችና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።
ድጋፉን...
“ሕዝቡ አሁንም የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ ዝግጁ ይሁን” የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ
አዲስ አበባ፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝቡ በከፋፋይ ሐሳቦች ሳይረበሽ የትህነግ የሽብር ቡድንን በጋራ ለመደምሰስ ራሱን ማዘጋጀት እንዳለበት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ።
ርእሰ መሥተዳድሩ በክልሉ የደረሰውን ውድመት ሲዘግቡ ለቆዩ የመገናኛ...
የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ3 ሚሊየን ብር...
ባሕር ዳር፡ ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ ክልል በርካታ አካባቢዎች በፈጸመው ወረራ ለተጎዱ ዜጎች ድጋፍ የሚውል የ3 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጋለች፡፡
የቤተ ክርስቲያኗ ሀገረ ስብከት በቅርቡ...
ፈተናዎችን በብቃት ለመቀልበስ ጠንካራ አንድነት ያለው ሕዝባዊ አደረጃጀት መፍጠር እንደሚገባ በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ...
ባሕር ዳር: ጥር 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት ፎረም ከተመሰረተ ጀምሮ ለሕዝብ ጥቅም የሚሰጡ ተግባራትን ሲያከናውን ቆይቷል፡፡ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታትም በግብርና፣ በጤና፣ በትምሕርት፣ በአገልግሎት አሰጣጥ እና በሌሎች ዘርፎች ላይ በትኩረት...








