❝ዜጎች ከፋፋይ ከሆኑ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን በመጠበቅ ኢትዮጵያን መገንባት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባቸዋል❞ ዶክተር...

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ከፋፋይ ከሆኑ ሐሰተኛ መረጃዎች ራሳቸውን በመጠበቅ ኢትዮጵያን መገንባት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማእከል አስተባባሪ ዶክተር ቢቂላ ሁሪሳ ገለጹ።  በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...

ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች የንግድ ፈቃድ ተሰጠ።

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገላቸውን ሀገራዊ ጥሪ ተቀብለው ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ከ25 ሚሊዮን ብር በላይ ላስመዘገቡ ዳያስፖራዎች አዲስ የንግድ ፈቃድና ማሻሻያ ተሰጥቷል፡፡ አገልግሎቱ የተሰጠው የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በከፈተው የአንድ...

ዳያስፖራው ወገኑን መልሶ ለማቋቋም እና የወደሙ ተቋማትን ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ የድርሻውን እንዲወጣ ርእሰ መሥተዳድር...

ባሕር ዳር፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዳያስፖራ ሲምፖዚየም ባሕርዳር እየተካሄደ ነው፡፡ በሲምፖዚየሙ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአማራ እና በአፋር ክልል ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል፤...

አመልድ ኢትዮጵያ በማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል...

ባሕር ዳር ፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞ አማራ መልሶ ማቋቋምና ልማት ድርጅት (አመልድ) የአሁኑ አመልድ ኢትዮጵያ ለ10 ዓመታት ያከናወናቸውን የልማት ሥራዎች፣ ለላቀ ተደራሽነት ድርጅቱ መጠሪያ ስያሜን የማስተዋወቅ እንዲሁም የ5 ዓመታት ስትራቴጂክ እቅዱን ከጠቅላላ...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት...

ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የቦሌ ክፍለ ከተማ አብያተ ክርስቲያናት በጦርነት ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ያሰባሰቡትን 15 ሚሊዮን ብር ዋጋ ያለው ድጋፍ ለክፍለ ከተማው አስተዳደር አስረከቡ፡፡ በክፍለ ከተማው...