በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች እና በኅልዉና ዘመቻው የተሳተፉ አካላትን መደገፍ የሚያስችል...
ጎንደር፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከንግድ እና ባዛሩ ከሚገኘው ገቢ 25 በመቶ የሚሆነው በኅልዉና ዘመቻው ለተሳተፉ ድጋፍ ይውላል ተብሏል። ከ70 በላይ የዉጭ ሀገራት እና ከ200 በላይ የሀገር ዉስጥ ነጋዴዎች በንግድ እና ባዛሩ እንደሚሳተፉም ታውቋል።...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር የስልክ ውይይት አደረጉ።
ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በወቅታዊ ሀገራዊና ክልላዊ ጉዳዮች ዙሪያ የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
#ኢትዮጵያን እናልማ፣እንገንባ፣እንዘጋጅ!
#ሀገርን በዘላቂነት እናልማ!
#የፈረሰውን አብልጠን እንገንባ!
#ለማንኛውም ፈተና...
በወልድያ ከተማ ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኀይል በድጋሚ ወደ አገልግሎት ተመለሰ፡፡
ወልድያ፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ተቋርጦ የነበረው የኤሌክትሪክ ኀይል አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡ ጉዳት የደረሰባቸውን የዲስትሪቢውሽን ትራንስፎርመሮች በመቀየር፣ የተሰረቁ ትራንስፎርመሮችን እና ሌሎች ግብዓቶችን በመተካት የኤሌክትሪክ አገልግሎቱ እንዲጀምር መደረጉን በኢትዮጵያ...
ከደሴ እስከ ወልድያ ያሉት ከተሞች ኤሌክትሪክ ኃይል አገኙ።
ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከደሴ እስከ ወልድያ ሲከናወን የቆየው ጉዳት የደረሰባቸውን የኤሌክትሪክ ኃይል መስመሮች የመጠገን ሥራ ትናንት ምሽት ተጠናቆ ከተሞቹ ከ 10:05 ጀምሮ ኃይል ማግኘታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ።
ጥገናው ትናንት ምሽት ቢጠናቀቅም መስመሩ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ፡፡
ደሴ፡ ጥር 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ የሚውል 2 ሚሊዬን ብር የሚያወጣ የእህል ድጋፍ ለደቡብ ወሎ ሀገረስብከት አስረክቧል።
ድጋፉን በደሴ ከተማ በመገኘት ያስረከቡት...








