❝ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና እኩልነት ወንድሞቻችን መራር መስዋእትነት ከፍለዋል፤ በመስዋእትነት የተገኘውንን ድል ማስቀጠል በእናንተ...

ሁመራ: ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላት ዛሬ በባዕከር የልዩ ኃይል ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አስመርቋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገኘውን ወታደራዊ ድል ወደ ላቀ እና ዘላቂ አሸናፊነት ለማሸጋገር...

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት የ2...

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና ለሐይቅ ሆስፒታል የ2 ሚሊዮን ብር...

የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከኢፌዴሪ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ...

በሀገራችን በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንደኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚህ የጥምቀት በዓል ላይ መላው የሀገራችን ህዝብ በተለይም የእምነቱ ተከታዮች እምነታቸውን በነፃነት በአደባባይ ወጥተው በጋራ የሚያከብሩበት፣ የእርስ...

ለ620ኛ ዓመት በምንጃር ሸንኮራ ኢራንቡቲ ❝ዳግማዊ ዮርዳኖስ❞ የሚከበረው በዓለ ጥምቀት

ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በድምቀት ከሚከበርባቸው አካባቢዎች አንዱ ነው ኢራንቡቲ፡፡ በዓለ ጥምቀቱ 44 ታቦታት በአንድ ላይ ተሰባስበው ነው የሚከበረው፡፡ በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ በኢራንቡቲ ቀበሌ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በ14ኛው መቶ...

ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምሕርት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሊንክ ኢትዮጵያ የተሰኘ እና በትምሕርት ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአማራ ክልል በሽብርተኛው የትግራይ ወራሪ ቡድን ለተጎዱ ትምሕርት ቤቶች ከ2 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር በላይ...