በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ...
ጎንደር:ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው ተሳትፈው የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ለዘመቱ ጀግኖች በጎንደር ከተማ የፋሲል አብያተ መንግሥት ግቢ ውስጥ የንጉሥ እራት መርኃግብር እየተካሔደ ነው፡፡
በመርኃ ግብሩ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)፣...
በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች አባላት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ የወደሙና የተዘረፉ አካባቢዎችን የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ምልከታቸዉን መሰረት በማድረግ ከክልሉ የቢሮ ኀላፊዎች...
ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ተካሄደ፡፡
ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ትናንት ተካሂዷል፡፡
በመርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለመጡ ዳያስፖራዎች ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፥ ሀገራቸውን ተዘዋውረው...
❝ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና እኩልነት ወንድሞቻችን መራር መስዋእትነት ከፍለዋል፤ በመስዋእትነት የተገኘውንን ድል ማስቀጠል በእናንተ...
ሁመራ: ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላት ዛሬ በባዕከር የልዩ ኃይል ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አስመርቋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገኘውን ወታደራዊ ድል ወደ ላቀ እና ዘላቂ አሸናፊነት ለማሸጋገር...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት የ2...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና ለሐይቅ ሆስፒታል የ2 ሚሊዮን ብር...








