በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል የአማራ...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የቋሚ ኮሚቴዎች አባላት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ የወደሙና የተዘረፉ አካባቢዎችን የመስክ ምልከታ አድርገዋል። ቋሚ ኮሚቴ አባላቱ ምልከታቸዉን መሰረት በማድረግ ከክልሉ የቢሮ ኀላፊዎች...
ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ተካሄደ፡፡
ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሀገር ቤት ዘመቻ አካል የሆነው የገቢ ማሰባሰቢያ የእራት ግብዣ ትናንት ተካሂዷል፡፡
በመርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገራቸውን ጥሪ ተቀብለው ለመጡ ዳያስፖራዎች ምስጋና ያቀረቡ ሲሆን፥ ሀገራቸውን ተዘዋውረው...
❝ለአማራ ሕዝብ ነፃነት እና እኩልነት ወንድሞቻችን መራር መስዋእትነት ከፍለዋል፤ በመስዋእትነት የተገኘውንን ድል ማስቀጠል በእናንተ...
ሁመራ: ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ኮሌጅ ለ10ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የልዩ ኃይል አባላት ዛሬ በባዕከር የልዩ ኃይል ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አስመርቋል። የልዩ ኃይል አባላቱ የተገኘውን ወታደራዊ ድል ወደ ላቀ እና ዘላቂ አሸናፊነት ለማሸጋገር...
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት የ2...
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በቴክሳስ እና አካባቢዋ ሀገረ ስብከት የዳላስ ቤተክሕነት ጽሕፈት ቤት በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ወረራ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እና ለሐይቅ ሆስፒታል የ2 ሚሊዮን ብር...
የጥምቀት በዓል በሰላም ተከብሮ በሰላም እንዲጠናቀቅ ከኢፌዴሪ የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል የተሰጠ...
በሀገራችን በየዓመቱ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኒስኮ ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ አንደኛው መሆኑ ይታወቃል፡፡
በዚህ የጥምቀት በዓል ላይ መላው የሀገራችን ህዝብ በተለይም የእምነቱ ተከታዮች እምነታቸውን በነፃነት በአደባባይ ወጥተው በጋራ የሚያከብሩበት፣ የእርስ...







