ምሥራቅ ዕዝ በውጊያ የተሻለ ውጤት ላመጡ እና የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑ የሠራዊት አመራሮችና አባላት የማዕረግ...
ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት ላይ በመዋጋትና በማዋጋት፣ ጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ እንዲደርስበት ያደረጉ፣ የመቆያ ጊዜያቸውን ለሸፈኑና ካሉበት ኀላፊነት አንፃር አንድ ደረጃ ከፍ ማለት ለሚገባቸው አመራሮችና አባላት ነው የማዕረግ...
በደቡብ አፍሪካ ኖርዝዌስት-ራስተንበርግ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራዊ ጥሪ 1 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረጉ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ አፍሪካ በኖርዝዌስት ፕሮቪንስ ራስተንበርግ ከተማና በአካባቢ የሚገኙ የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በከፈተው ጦርነት የህልውና አደጋውን ለመቀልበስ በቆራጥነት ለተፋለመው ጀግናው የወገን ጦር እና በጦርነቱ ለተጎዱ ወገኖቻችን...
አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን ጦርነት መክፈቱን የክልሉ መንግሥት አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን በአፋር ክልል ውስጥ ገብቶ የደረሰበትን ከባድ ሽንፈት ለማካካስ በአፋር ክልል በኪልበቲ ረሱ ዞን በኩል በአብአላ እና በመጋሌ ወረዳ የከፈተውን ውጊያ አጠናክሮ መቀጠሉን የአፋር ክልል...
ከአምራች ዘርፉ ከ238 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የስድስት ወራት...
ባሕር ዳር፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት 6 ወራት ከአምራች ዘርፉ 238 ነጥብ 267 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ መገኘቱን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ከአምራች ዘርፉ 265 ነጥብ 4 ሚሊዮን ዶላር...
የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ባለመሟላቱ በቱሪዝም ሀብቱ ላይ አሉታዊ ጫና እንዳሳደረ የአልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ ጽሕፈት...
ገንዳውኃ፡ ጥር 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በብዝሀ ሕይወት ሀብቱ ከፍተኛውን ድርሻ በመያዝ ይታወቃል፤ የበርሃማነት መስፋፋትና የካርቦን ልቀትን ከሚከላከሉ የሀገሪቱ ሥነ ምህዳሮች ሰፊውን ቦታ ይሸፍናል፤ በዚህም አረንጓዴ መቀነት (green belt) የሚል መጠሪያ ሥም ተሰጥቶታል– አልጣሽ...








