ʺደብረ ታቦር በአጅባር ሜዳ ሰማይ ሥር”

ታቦር፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረሰኞቹ በኩራት የሚተምሙባት፣ ጀግኖች በጀግንነት የሚኖሩባት፣ ጠላቶች የሚፈሯት ወዳጆች የሚያከብሯት፣ የሚመኩባት፣ ሩቅ በሚያስበው ንጉሥ ሩቅ የታሰበባት፣ ዘመናዊነት የተጀመረባት፣ ጀግኖች የተወለዱባት፣ ሃይማኖት የታነፀባት፣ ታንፆም የፀናባት፣ መለኮት በተገለጠበት ቅዱስ ሥፍራ ሥም...

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ገቡ፡፡

ጅግጅጋ፡ ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ጅግጅጋ ከተማ ገራድ ዊልዋል አየር ማረፊያ ሲደርሱ የሶማሊ ክልል ርእሰ መስተዳደር አቶ ሙስጠፌ ሙሐመድ፣ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል...

የአፍሪካ ሕብረት 40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ዛሬ ይጀምራል፡፡

ጥር 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕብረት 40ኛዉ የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ የሕብረቱ አባል ሀገራት ሚኒስትሮችና የአህጉሩ ልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎች በሚገኙበት ዛሬ ይጀምራል። በ40ኛው የሥራ አስፈጻሚዎች ምክር ቤት ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የምሥራቅና ደቡብዊ አፍሪካ...

ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ላይ...

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በኢትዮጵያ ከካናዳ አምባሳደር ጆቢን ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ውይይታቸውም በአማራ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ እና በክልሉ ስላለው የሰብዓዊ እርዳታ ፍላጎት ላይ ያተኮረ መሆኑን...

በኢትዮጵያ ድህነትን በማጥፋት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ የሴቶችን የአመራርነትና ውሳኔ ሰጭነት ሚና ማሳደግ እንደሚገባ ፕሬዝዳንት...

ባሕር ዳር፡ ጥር 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ አነሳሽነት በመካከለኛ የአመራር ደረጃ የሚገኙ ተተኪ ሴት አመራሮችን ለማፍራት የተዘጋጀ የአቅም ግንባታ ስልጠና በአፍሪካ የአመራር ልህቀት አካዳሚ እየተሰጠ ነው፡፡ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች፣ ከመንግስትና የግል ተቋማት እንዲሁም...