ኢትዮጵያ በግብርና እና ቱሪዝም ዘርፎች ከሞሮኮ ጋር ጠንካራ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር...
አዲስ አበባ፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቡሪታ ጋር ተወያይተዋል፡፡ የኢትዮጵያን እና ሞሮኮን የሁለትዮሽ ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያም መክረዋል፡፡
በውይይቱም...
ዳያስፖራዎች በኮምቦልቻ ከተማ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው እና በችግር ላይ ለሚገኙ ወገኖች ድጋፍ አደረጉ፡፡
ደሴ፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሆላንድ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባሰባሰቡት 22 ሺህ ዩሮ በኮምቦልቻ ከተማ በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው እና በችግር ላይ ለሚገኙ ወገኖች የዱቄት ድጋፍ አድርገዋል፡፡
የዳያስፖራዎቹ ተወካይ አቶ ጌዲዮን ካሁን ቀደም ከ700 ሺህ ብር...
የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በኅልውና ዘመቻው ወቅት የላቀ የግዳጅ አፈጻጸም ላሳዩ የሠራዊት አባላት የእውቅና ሥነ...
ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ምዕራብ ዕዝ በኅልውና ዘመቻው ወቅት የላቀ የግዳጅ አፈጻጸም ላሳዩ የሠራዊት አባላት የእውቅና ሥነ ሥርዓት በሰሜን ምዕራብ ግዳጅ ቀጣና በሁመራና አካባቢው እያካሄደ ነው፡፡
በመርኃግብሩ ላይ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም...
የሥራ ፈጣሪዎች የሚገጥሟቸውን ፈተናዎች ተቋቁመው ባላቸው ዕውቀት ራሳቸውንና ሀገራቸውን ለመጥቀም ቁርጠኛ መሆን እንደሚገባቸው የኢኖቬሽንና...
አዲስ አበባ፡ ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ የፈጠራ ባለሙያዎችና የጀማሪዎች (startups ) የውይይት መድረክ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው።
በዝግጅቱ ላይ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ.ር) እንዳሉት የልማት ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ ፣ ዘላቂ...
“መንግሥት በቦረና ዞን በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ጉዳት በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን ያከናውናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በቦረና ዞን በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የድርቅ ጉዳት በዘላቂነት መፍታት የሚያስችሉ ተግባራትን እንደሚያከናውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቦረና ዞን በመገኘት ድርቅ ያስከተለውን ጉዳት ተመልክተዋል፡፡ በዞኑ የሚገኘውን የቦረና...








