“የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር ዳግም ሥራ ይጀምራሉ” ትምህርት ሚኒስቴር

ጥር 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ዘረፋና ውድመት የተፈፀመባቸው የወሎ፣ የመቅደላ አምባና የወልድያ ዩኒቨርሲቲዎች በየካቲት ወር መጀመሪያ ላይ ተማሪዎችን በመቀበል ዳግም ሥራ የሚጀምሩ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአሸባሪው የትግራይ ቡድን ወረራ ተዛብቶ የቆየው...

የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ አዲስ አበባ ገቡ።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የማላዊ ፕሬዚዳንት ላዛሩስ ቻክዌራ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ አዲስአበባ ሲገቡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱካን...

የወሎ ደራሽ ማኅበር ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ድጋፍ አደረገ።

ወልድያ: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካና ካናዳ የሚኖሩ የወልድያና አካባቢዋ ተወላጆች ለወልድያ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ከ7 መቶ ሺህ ብር በላይ ዋጋ ያላቸው መድኃኒቶችንና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎችን ድጋፍ አድርገዋል። ማኅበሩን ወክለው ያስረከቡት ወይዘሪት ነፃነት...

ፍትሕ ሚኒስቴር ክሳቸው የተቋረጠ አካላትን በተመለከተ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ ሰጠ፡፡

አዲስ አበባ: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ሚኒስቴር የ2014 ዓ.ም የመጀመሪው ግማሽ በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርቱን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል:: ሚኒስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ የምርመራ እና የክርክር መዛግብት፣ የፍትሐብሔር፣ የሕግ ምክር፣...

“በፓን አፍሪካዊ አስተሳሰብ የተፀነሰው የአፍሪካ ህብረት”

አዲስ አበባ: ጥር 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጊዜው 1955 ዓ.ም ግንቦት ወር ላይ ነው፡፡ 32 ነጻ የአፍሪካ ሀገራት አህጉራዊ ጉዳያቸውን በራሳቸው የሚነጋገሩበትና ለመፍትሔ የሚበቁበትን የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሰረቱ፡፡ ድርጅቱ ከ36 ዓመታት ቆይታ በኋላ ደግሞ...