የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንትና የተመድ ምክትል ዋና ጸሐፊ በሽብር ቡድኑ ጉዳት የደረሰባቸውን ሕጻናት ጠየቁ።

የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ደርሶባቸው በዱብቲ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ የሚደረግላቸውን ሕጻናትን ጠየቁ። ሕጻናቱ ጉዳት የደረሰባቸው የሽብር...

ʺየጠላት ግልገል ቁሞ ሲያንቀራጭ፣ በአፉ አስገባበት እንደ አንቃር ቆራጭ “

ባሕር ዳር፡ የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ክብር ተነካች፣ እናት ሀገር ተደፈረች ሲባል እንደ ነብር ተቆጥቶ፣ እንደ አንበሳ አግስቶ ፎክሮ ይነሳል፡፡ ከእርሱ በላይ አተኳኮስ፣ ከእርሱ በላይ ምሽግ አፈራረስ፣ ከእርሱ በላይ ጠላትን አሳፍሮ መመለስ ላሳር...

ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብና የመልሶ ማቋቋም ጥረቶችን በመደገፍ የድርሻውን እንዲወጣ ምክትል ጠቅላይ...

የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሐመድን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ዋና ጸሐፊዋ የኢትዮጵያ መንግሥት በተለያዩ ጫናዎችን ውስጥ እያለፈ እንኳ...

የተደራጀ ቡድን ድንገተኛ ተኩስ ከፍቶ የሕግ ታራሚዎች ማስመለጡን እና ዝርፊያ መፈጸሙ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጥር 30 ለየካቲት 1 አጥቢያ ሌሊት 7 ሰዓት ጀምሮ በላይ ጋይንት ወረዳ ነፋስ መውጫ ከተማ በሚገኙ የወረዳ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ላይ...

የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይጀምራል።

የካቲት 01/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር የሚጀምር መኾኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ዶክተር አበበ ግርማ ገለጹ። በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ውድመትና ዘረፋ የተፈፀመበት የወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመልሶ ጥገና ሥራ በማከናወን ከየካቲት...