ʺለአማራ ሕዝብ የምናስብ፣ የምንቆረቆር፣ የአማራ ሕዝብ ሕመም የሚያመን ከሆነና የአማራን ጥንተ ተጋድሎ የምናውቅ ከሆነ...
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሠንደቁን የሚያክብር፣ በጀግንነት የሚኖር፣ ታሪክ የሚዘክር፣ ወገን የሚያፈቅር፣ ለጠላት የማይበገር ነው አማራ፡፡ ሀገር ለማጽናት፣ የዘመመውን ለማቅናት በየዘመናቱ አያሌ መስዋእትነት ከፍሏል፡፡ ኢትዮጵያን የሚጠሉ ጠላቶች ታዲያ ተቀዳሚ ጠላታችን...
የኦሮሚያ ክልል ለአማራ ክልል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: የካቲት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች የሚውል 100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል።
የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር መግባታቸውን መዘገባችን...
የአማራና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ርእሳነ-መስተዳድሮች በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያዩ።
ባሕር ዳር: የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርእሰ መስተደድር አቶ አሻዲሊ ሀሰን በዛሬው ዕለት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል።
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድሩ...
በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች...
የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮሎራዶ ግዛት ዴንቨር ከተማ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።
በአሜሪካ ዴንቨር ከተማ ነዋሪ ፍጹም ፍቃዱ አስተባባሪነት የተሰበሰበ...
ኢትዮጵያ እና ሩሲያ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ የሁለትዮሽ ትብብርን ማጠናከር በሚችሉበት ጉዳይ ዙሪያ መከሩ።
የካቲት 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሳይንስ እና ትምህርት ዘርፍ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ትብብር እና የሕግ ማዕቀፎችን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገሪቱ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ...








