❝የመከላከያ ሕብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሠራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል❞ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...
የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሕብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሠራዊቱ በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና ተጫውቷል ሲሉ የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ።
ኢትዮጵያን ለማዳን በተካሄደው የኅልውና ዘመቻ እና በሥራ...
ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ በለሚ ከተማ እና በድሬዳዋ ከተማ...
የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢስት አፍሪካን ሆልዲንግ ከቻይና ዌስት ኢንተርናሽናል ሆልዲግ በጋራ በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚ ከተማ እና በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተገነቡ ያሉ ሦስት ፋብሪካዎችን ወደ አምስት በመጨመር በኢንዱስትሪ ፓርክነት ለማሳደግ...
ራሱን በሐሰት እንደታገተ አድርጎ የደበቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ።
ጎንደር: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ራሱን በሐሰት እንደታገተ አድርጎ የደበቀው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን በጎንደር ከተማ አስተዳደር ፖሊስ መምሪያ የ1ኛ ፓሊስ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የጽሕፈት ቤቱ ተወካይ ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ስማቸው ፈንታ የተጠርጣሪ ግለሰቡ...
አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ ሊያሳድግ ነው።
የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አፍሪ-ኤግዚም ባንክ የአፍሪካን የንግድ ትስስር ለማሳደግ የሚያደርገውን የገንዘብ ድጋፍ በእጥፍ የሚያሳድግ መሆኑን የባንኩ ፕሬዚዳንት ገለጹ።
የአፍሪ-ኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ቤኔዲክት ኦርማህ ለኢዜአ እንደገለጹት ባንኩ የገንዘብ አቅሙን በማሳደግ የአህጉሪቷን የንግድ ትስስር...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት...
ወልድያ: የካቲት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የማኅበራዊና ልማት ኮሚሽን እና ኮርድ ኤድ በጋራ በሰሜን ወሎ ዞን ሀብሩ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው ከ2 ሺህ በላይ ወገኖች የምግብ እና ቁሳቁስ ድጋፍ...








