‹‹አይበገሬው አማራ ለጠላቱ የማይታጠፍ ክንድ ያለው፤ ለወዳጆቹ ፍቅር የሚለግስ ነው›› አቶ ግርማ የሺጥላ

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሐሰተኛ ትርክቶች ማሳያ ተደርጎ ይወሰድ የነበረው ሐውልት ትክክለኛ ወካይ የአማራ ሕዝብ ዝክረ ታሪክ እንዲሆን እየተሠራ ነው፡፡ የዚህ አካል የሆነው የኪነ ቅርጾች ምረቃ ዛሬ በባሕር ዳር ተካሂዷል፡፡ ማዕከሉ...

ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን ለመመከት በጋራ እንደሚሠሩ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ኬንያ በድንበር አካባቢ የሚንቀሳቀሱ የጥፋት ኃይሎችን በጋራ ለመመከት እንደሚሠሩ የሁለቱ ሀገራት የጸጥታ ዘርፍ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል፤ የኬንያ ብሔራዊ...

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጋራ የተሰጠ...

የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የካቲት 8/2014 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ አመራሮች በመስቀል አደባባይና በጃንሜዳ ባሕረ ጥምቀት ቦታዎች በቀረቡ ጥያቄዎች ላይ የጋራ ውይይት አድርገናል፡፡...

“ኹሉም የየራሱን አመለካከት ይዞ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና ሀገራዊ አንድነት ሊሠራ ይገባል” የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች...

ደሴ: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዬች ልክ እንዳለፈው ጊዜ ኹሉ ለሀገራቸው በአንድነት ዱዓ (ጸሎት) ማድረግ እንደሚገባ ተገልጿል። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ ሙስሊም ወጣቶች...

ምክር ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን አነሳ።

ባሕር ዳር: የካቲት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው አስቸኳይ ስብሰባ በሀገሪቱ ተጥሎ የቆየውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አነሳ፡፡ ምክር ቤቱ በስብሰባው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እንዲነሳ በቀረበው የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተወያየ...