ሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እንዲኾን ወጣቶች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ ተገለጸ።
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ ምክክሩ ውጤታማ እንዲኾን ወጣቶች የነቃ ተሳትፎ ሊያደርጉ እንደሚገባ ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) አስተያየታቸውን የሰጡ የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪ ወጣቶች ተናግረዋል፡፡
በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊካሄድ ለታሰበው ምክክር ስኬታማነት...
ʺለአርበኞች መሞትን ማን አስተማራቸው፣ አቡነ ጴጥሮስ ነው ባርከው የሰጧቸው”
ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞትን ናቁት፣ የግፍ ግድያን ረሱት፣ ለሀገር ክብር ሲሉ መራራ ነገርን ተቀበሉት፡፡ ድሮም ኢትዮጵያዊ ተዋርዶ ከመኖር፣ ተከብሮ መሞትን ይመርጣል፡፡ ክብር ለኢትዮጵያዊ ከምንም በላይ ናት፡፡ በምንም አትለካም፣...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሽዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ ከሰሞኑ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ መፈጸሙን...
የወረ ጃርሶ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት መረጃው እንደደረሰው ገልጾ የተባለው ጉዳት ገና እንዳላረጋገጠ አመልክቷል፡፡
የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ኦነግ ሸኔ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች እየተንቀሳቀሰ በንጹሐን ላይ ያነጣጠረ ግድያ እና...
“የመተማ ጋላባት መስመር ለዜጎች ክፍት እንዲሆን ኢትዮጵያ ሃሳቧን ለሱዳን አቅርባለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ ቃል አቀባዩ በመግለጫቸው አንዳሉት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ምክትል ዋና ጸሐፊ አሚና መሀመድ በአማራ እና አፋር ክልል...
“ሊካሄድ የታሰው ሀገር አቀፍ ምክክር የሕዝብን ጥያቄ መሰረት ያደረገ ከኾነ የታሰበው ውጤት ይመጣል” የፖለቲካ...
የካቲት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገር አቀፍ ምክክሩ በተሳካ መንገድ ይካሄድ ዘንድ ምክክሩን የሚመራ ኮሚሽን በመቋቋም ሂደት ላይ ነዉ፡፡ ይህንን ጉዳይ በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህሩ ሐሳቡ ተስፋ የምክክር...








