ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማኅበር በጦርነት ጉዳትለደረሰባቸውና በኅልውና ዘመቻው አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የጤና ተቋማት ድጋፍ...

ወልድያ: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ)ሐበሻ ቢራ አክሲዮን ማኅበር በጦርነት ጉዳት ለደረሰባቸውና በኅልውና ዘመቻው አገልግሎት ሲሰጡ ለቆዩ የጤና ተቋማት የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ከፈጸመው የሰብዓዊ ጉዳት ባለፈ በማኅበራዊ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት ላይ...

“ከሞቀ ጎጇችን ተፈናቅለን ለከፍተኛ ችግር እየተዳረግን ነው” ከኦሮሚያ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች

ደብረ ብርሃን: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዜጎች ተወልደው ባደጉበት፣ ዘርተው ባመረቱበት፣ አሽተው በቃሙበት፣ ወልደው በሳሙበት ቀዬ የዜጎች የመኖር መብት ባለመከበሩ እየተፈናቀሉ ይገኛሉ። በተለይም በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋና ምሥራቅ ወለጋ ዞኖች የሚገኙ የአማራ ተወላጆች...

ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ...

የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮችን በአግባቡ ለመቅረፍ ያስችል ዘንድ በክልሉ ያሉ የፀጥታ መዋቅሩ ላይ ያሉ ጉድለቶችን እና ጥንካሬወችን በዝርዝር ግምገማ ሲያካሂድ ቆይቷል። በመኾኑም ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ...

የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የብራዚል ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢነርጂ ልማት ዘርፍ መሰማራት እንደሚፈልጉ የሀገሪቱ አምባሳደር ገለጹ። የውኃና ኢነርጂ ሚንስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋና ሌሎች የሚኒስቴሩ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ፈንድ ተቋም ጋር ያላትን ትብብር ስለ ማጠናከር...