በዘንድሮው የተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ንቅናቄ ከ8 ሺህ በላይ ተፋሰሶች እንደሚለሙ የአማራ ክልል ግብርና...

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በ2014 ዓ.ም ከ8 ሺህ በላይ ተፋሰሶች ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጥበቃ ሥራ እንደሚለሙ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተፈጥሮ ሀብት ልማት እና ጥበቃ ዳይሬክተር እስመለዓለም ምሕረት በተለይ ለአሚኮ እንደገለጹት የተፈጥሮ ሀብት...

“የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በመዋቅራዊ አደረጃጀቱ ይበልጥ እየዘመነ እንዲመጣና ኢትዮጵያውያን የሚኮሩበትን ጠንካራ ተቋም ለሐገንባት እየተሠራ...

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሩሲያ ፌዴሬሽን ባሕር ኃይል ልዑክ የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ጠቅላይ መምሪያን ጎበኝቷል፡፡ ሩሲያ ከኢትዮጵያ ጋር ለረጅም ዓመታት የዘለቀ መልካም ዲፕሎማሲያዊ ትብብር ያላት ናት፡፡ የሩሲያ ፌዴሬሽን ባሕር ኃይል ልዑክ ጉብኝት ዓላማ የዚሁ...

“በአፍሪካ እና አውሮፓ ሕብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው ሐሳቦች ተቀባይነት አግኝተዋል” አምባሳደር ሂሩት ዘመነ

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በ6ኛው በአፍሪካ እና አውሮፓ ሕብረት የጋራ ጉባኤ ኢትዮጵያ ያነሳቻቸው በርካታ ሐሳቦች ተቀባይነት ማግኘታቸውን በቤልጂየም፣ ሉግዘምበርግና በአውሮፓ ተቋማት የኢትዮጵያ ቋሚ መልእክተኛና አምባሳደር ሂሩት ዘመነ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ከጉባኤው ጎን...

62 ሰዎችን አሳፍሮ ወደ ደሴ ይጓዝ የነበረ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የእሳት ቃጠሎ አደጋ አጋጠመው።

ባሕር ዳር: የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከአዲስ አበባ ወደ ደሴ 62 ሰዎችን አሳፍሮ ይጓዝ የነበረ አንድ ሀገር አቋራጭ የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የእሳት ቃጠሎ አደጋ እንዳጋጠመው በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን የጅሌ ጥሙጋ...

ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ አምባሳደር መለስ ዓለም ገለጹ።

የካቲት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያና ኬንያ ያላቸውን ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት በኢኮኖሚ ዘርፍ መድገም እንደሚያስፈልግ በኬንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር መለስ ዓለም ገልጸዋል፡፡ አምባሳደር መለስ በኬንያ የንግድ፣ የኢንዱስትሪና የዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ዋና ሥራ አስፈፃሚ ሳሙኤል ማቶንዳ...