ዶክተር ዳዊት መለሰ የወልድያ ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
ወልድያ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን መናገሻ የሆነችው ወልድያ ከተማ በምክትል ከንቲባ ስትመራ ቆይታለች።
የከተማ አስተዳደሩ ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 4ኛ ዙር 9ኛ ዓመት 10ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ዶክተር ዳዊት መለሰን ተቀዳሚ ምክትል...
‹‹ግድቡ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ የዕውቀት ሽግግር ያመጣ ነው›› ዶክተር አብርሃም በላይ
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በጉባ ተካሂዷል፡፡
በሥነ ሥርዓቱም የመከላከያ ሚኒስትር እና የታላቁ ህዳሴ...
“ግድቡ የአንድነታችን፣ የመነሳታችን፣ የመላቃችን እና የአይበገሬነታችን ምልክት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር)
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የኃይል ማመንጨት ማብሰሪያ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት በጉባ ተካሂዷል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "ግድቡ...
“ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በአፍሪካ ቀንድ ጽንፈኝነትን ለማክሰም የሚያስችል ጠንካራ ድጋፍ ሊሰጥ ይገባል”ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የቀይ ባሕር እና የአፍሪካ ቀንድ አካባቢ ሀገራት ቀጣናዊ ምጣኔ ሃብታዊ ውህደትን ለማፋጠን ግንኙነታቸውን ማጠናከር እንዳለባቸው ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አሳሰቡ።
አቶ ደመቀ በ58ኛው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ...
እነሆ ከብዙ ውጣ ውረድ በኋላ የዓባይን ፍሬ ለመቋደስ በቃን።
የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሐሳቡ መወጠን ጀምሮ አሁን እስከደረሰበት ደረጃ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላቶች ልዩ ልዩ መሰናክሎችን ፈጥረዋል። ኹሉም ኢትዮጵያውያን ዐሻራቸውን ባሳረፉበት በዚህ ግዙፍ ፕሮጀክት የተነሳ ጉዳዩን ዓለም አቀፍ አጀንዳ በማድረግ በኢትዮጵያ ላይ ከምጣኔ ሀብታዊ...








