የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ አስተዳደር በመንዝ ጌራ ወረዳ በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው...

ደብረ ብርሃን: የካቲት 13/2014 ዓ.ም(አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሀገረ ማርያም ከሰም ወረዳ አስተዳደር በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ጉዳት ለደረሰባቸው የመንዝጌራ ወረዳ ነዋሪዎች ግምቱ ከ 1 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ብር የሚያወጣ 400 ኩንታል...

የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በኅልውና ዘመቻው በጀግንነት ለተሰው የዘማች ቤተሰቦችና ጉዳት ለደረሰባቸው ዘማቾች የእውቅና እና...

እንጅባራ: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ለሀገር ክብር ሲባል መተኪያ የሌላት ሕይዎታቸውን አሳልፈው ለሰጡ እና አካላቸውን ለገበሩ ጀግኖች ነው ዛሬ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር የእውቅናና የምሥጋና መርኃ ግብር ያዘጋጀው። የብሔረሰብ አስተዳደሩ ዋና...

በእስራኤል በአሸባሪው ትህነግ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ድጋፍ የሚውል የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተካሄደ።

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስራኤል የኢፌዴሪ ኤምባሲ “ስለ ኢትዮጵያ ዝም አንልም” ማኅበር ጋር በመተባበር ‘ገበታ ለወገን’ በሚል የተዘጋጀው የእራት ግብዣ በርካታ ታዳሚዎች በተገኙበት የተካሄደ ሲሆን በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በአሸባሪ ቡድኖች ጉዳት...

“እንደጀመርነው ለዚህ አብቅተነዋል፤ በአጭር ጊዜ ቀሪ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተሟላ ድል እናሸጋግረዋለን” ምክትል ጠቅላይ...

"እንደጀመርነው ለዚህ አብቅተነዋል፤ በአጭር ጊዜ ቀሪ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ተሟላ ድል እናሸጋግረዋለን" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ታላቁ የኢትዮጵያ...

“የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን ሕዝብ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚ እንዲሆን የፌዴራል መንግሥት ኀላፊነቱን ይወጣ”...

ባሕር ዳር: የካቲት 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ የሰላም እና ልማት ማኅበር በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሑመራ ዞን መሰረተ ልማቶችን መልሶ ለመገንባት እና ፍትሐዊ የመሰረተ ልማት ተጠቃሚነት እንዲረጋገጥ ከአካባቢው ተወላጆች ጋር በአዲስ አበባ እየመከረ...